“የአማራ ሕዝብ ለምክክር ኮሚሽኑ ለእያንዳንዱ ጉዳይ ብቁ የኾኑ ሰዎችን መምረጥ ይጠበቅበታል” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር

ባሕር ዳር፡ የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምኅዳር ውስጥ እንዲፈቱለት የሚጠይቃቸው መሠረታዊ ጥያቄዎች አሉት። የሕገ መንግሥት ይሻሻልን፣ የወሰንና የማንነት ጥያቄ ይከበርልኝ፣ ፍትሐዊ የምጣኔ ሀብት ተጠቃሚነት ይኑር ፣ የሀሰተኛ ትርክት...

ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች በመስኖ የሚያለሙ አርሶ አደሮች ውጤታማ እየሆኑ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ድርቅ በተከሰተባቸው አካባዎች ያሉ እና ለመስኖ ልማት ምቹ የኾኑ አካባቢዎች የሚገኙ አርሶ አደሮች ካለባቸው ችግር እንዲወጡ ጥረት እየተደረገ እንደሚገኝ አርሶ አደሮች ተናግረዋል፡፡ አርሶ...

የተፈጠረው የሰላም እጦት በግብር ሥርዓቱ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሳደሩን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ...

ጎንደር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መምሪያው ባለፉት ስድስት ወራት ባከናወናቸው የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና ቀጣይ ሥራወች ዙሪያ ከአጋሮቹ ጋር መክሯል። በምክክሩ ተቋሙ የገቢ ግብር ቅሬታዎችን ለመፍታት የሠራው ሥራ አበረታች መኾኑ፣ ሃሰተኛ ደረሰኞችን በመለየት ፍትሐዊ የንግድ...

“መጻሕፍት በወቅቱ ታትመው ባለመቅረባቸው በትምህርት ጥራት ላይ ሌላ ፈተና ተፈጥሯል” የትምህርት ባለሙያ

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መጻሕፍት በወቅቱ ታትመው ባለመቅረባቸው በትምህርት ጥራት ላይ ሌላ ፈተና መፈጠሩን መምህራን እና የትምህርት ባለሙያዎች ገልጸዋል፡፡ የትምህርትን ጥራት ለማረጋገጥ ከሚያስፈልጉ መሠረታዊ ጉዳዮች መካከል የመጻሕፍት አቅርቦት ቀዳሚውን ደረጃ ይይዛል። መማሪያ መጻሕፍት...

“የተከዜ አዳኝ ትውልድ መጽሐፍ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ለማንነቱ ያደረገውን ተጋድሎ የሚያሳይ ነው” የአማራ...

ጎንደር: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው የተጻፈው "የተከዜ አዳኝ ትውልድ" መጽሐፍ በጎንደር ከተማ ተመርቋል። በምረቃ መርሐ ግብሩ የተገኙት የአማራ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ አማረ ሰጤ "የተከዜ...