የሰሜን ሸዋ ዞን መንገድ መምሪያ የ2016 በጀት ዓመት የ3 ድልድዮችን ግንባታ ሊያስጀምር ነው።

ደብረ ብርሃን: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን መንገድ መምሪያ የ2016 በጀት ዓመት የ3 ድልድዮችን ግንባታ ሊያስጀምር ነው። የመምሪያው ኀላፊ ሙሐመድ አሕመድ የተያዙ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እና በጥራት እንደሚጠናቀቁ አስታውቀዋል። የድልድዮች መገንባት ማኅበራዊ...

የሴቶች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ ታቅዶ መሠራት እንዳለበት የአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ሕጻናት እና...

ባሕር ዳር: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና የምክር ቤቱ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን (ማርች8) በተለያዩ ኹነቶች አክብረዋል። በበዓሉ የተሳተፉት የአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣...

“በሀገራችን ሰላም እና ልማት እንዲፋጠን ሴቶች አስተዋጽኦ እናበርክት” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በውይይት እያከበረ ነው። በውይይቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ...

“ከአራት ሚሊዮን ኩንታል በላይ የሩዝ ምርት ተሠብሥቧል” የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015/16 ዓ.ም በጀት ዓመት 4 ሚሊዮን 188 ሺህ ኩንታል የሩዝ ሰብል መሠብሠቡን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል በዚህ ዓመት 101 ሺህ 883 ሄክታር መሬት በሩዝ ሰብል...

በዋግ ኽምራ ያለውን የመንገድ ችግር ለመቅረፍ በትኩረት እየሠራ መኾኑን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ መንገድ መምሪያ ...

ሰቆጣ፡ የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ያለውን የመንገድ ችግር ለመፍታት በትኩረት እየሠራ መኾኑን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ መንገድ መምሪያ አስታውቋል። ከሰቆጣ - ጻግቭጂ ወረዳ የሚያገናኘው መንገድ በጦርነቱ ምክንያት ያጋጠመውን ችግር ተከትሎ...