“በክልሉ ሰፊ የመንገድ መሠረተ ልማት እቅድ ቢኖርም ጽንፈኛው ቡድን ሥራው በወቅቱ እንዳይጠናቀቅ አድርጎታል” ጋሻው...
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
መግለጫውን የሠጡት የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ኃላፊ ጋሻው አወቀ በአማራ ክልል የመንገድ መሠረተ ልማትን ተደራሽ ለማድረግ በርካታ ሥራዎች እየተሠሩ...
“ጽንፈኛው ቡድን የፈጠረው ቀውስ በአማራ ክልል ኢንቨስትመንት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል” አቶ እንድሪስ አብዱ
ባሕር ዳር፡ የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ካለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ጀምሮ በክልሉ በርካታ አካባቢዎች የተፈጠረው የሰላም እጦት ከጎዳቸው ምጣኔ ሃብታዊ ዘርፎች መካከል የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ዘርፉ አንዱ ነው፡፡
በክልሉ ስምንት አምራች ኢንዱስትሪዎች እና...
ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የባቡር ሀዲድ ብረት የዘረፋ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን...
ባሕርዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት የታክቲክ ወንጀል ምርመራ ክፍል ኀላፊ ረዳት ኢንስፔክተር አብዱ ሰይድ እንደገለጹት ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የባቡር...
የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ከ47 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ካፒታል የጤና ጣቢያዎችን አገልግሎት እያስፋፋ...
ባሕርዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ በአቅራቢያ የሚገኙ ጤና ጣቢያዎች ምቹ አገልግሎት እንዲሰጡ የግንባታ ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን አስታውቋል።
ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ካምፓስ ሀኪም ግዛው...
በደብረ ብርሃን ከተማ የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት እየተሰጠ ነው፡፡
ደብረ ብርሃን: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር አይነቶች የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር በቀዳሚነት ይጠቀሳል።
ይህንን አስከፊ በሽታ ለመከላከል በሀገር እና በክልል አቀፍ ደረጃ የቅድመ መከላከል ክትባት እየተሰጠ ይገኛል።
በደብረ ብርሃን...








