“ረመዷን የኅብረት፣ የአብሮነት እና የእዝነት ወር ነው” የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች

ደብረ ብርሃን፡ መጋቢት 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ ያነጋገራቸው በደብረ ብርሃን ከተማ የሚኖሩ ሙስሊሞች 1 ሺህ 445ኛው ዓመተ ሂጅራ የረመዷን ፆምን የሃይማኖቱ አስተምህሮ በሚያዝዘው አግባብ በጎ ተግባርን በማድረግ እንደሚያሳልፉት ተናግረዋል። አማኞቹ ረመዷን የኅብረት፣...

“በክልሉ ለተፈጠረው መጠነ ሰፊ ቀውስ ችግሮቹ ከውስጥም ከውጭም የሚመነጩ ናቸው” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የሚሳተፉበት እና በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚመክር የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል፡፡ "ፈተናዎችን በጽናት እና በቁርጠኝነት በመሻገር የሕዝባችንን ዘላቂ ሰላም...

የአካባቢው ሰላም መረጋገጥ የመንገድ መሠረተ ልማት ግንባታ እንዲቀጥል ማድረጉን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት...

ደባርቅ: መጋቢት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰሜን ጎንደር ዞን ሦስት ወረዳዎችን የሚያገናኝውን ከበለስ መካነብርሃን የሚገነባ መንገድን ተመልክተዋል። የመንገዱ አካል የኾነው 160 ሜትር ርዝመት ያለው የበለገዝ ወንዝ ድልድይ ግንባታ...

“ክልሉ ከገጠመው ቀውስ በፍጥነት ወጥቶ ሕዝቡ የተረጋጋ ሕይወት እንዲመራ መፍጠር፣ መፍጠን፣ ቅንጅት እና ተግባቦት...

ባሕር ዳር: መጋቢት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ወቅታዊ የሰላም፣ የልማት፣ የመልካም አሥተዳደር እና የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ላይ ትኩረት ያደረገ የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ይካሄዳል። የምክክር መድረኩ ዓላማ ባለፉት ሰባት ወራት በጽንፈኛው እና ዘራፊው ኃይል...

ሴቶች ለሀገር ሰላም እና ልማት ያላቸውን እምቅ አቅም አሟጠው ሊጠቀሙ እንደሚገባ ተገለጸ።

እንጅባራ: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ''ሴቶችን እናብቃ ልማት እና ሰላምን እናረጋግጥ'' በሚል መሪ ሃሳብ በእንጅባራ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ውሏል። በዓለም ዙሪያ ያሉ ሴቶች መብት እና ጥቅሞቻቸውን ለማስከበር ባደረጉት ተጋድሎ...