ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር እየሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ አስታወቀ።
ጎንደር: መጋቢት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎች በተለይም ከልብ እና ደም ስር ጋር የተያያዙ (የካንሰር፣ የስኳር በሽታ እና ከመተንፈሻ አካላት ጋር የተያያዙ ህመሞች) በከፍተኛ ደረጃ እየጨመሩ እና የህመም፣ የሞት እና የአካል ጉዳት መንስኤ...
በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ በሚወስዱት ፈተና የተሻለ ውጤት ለማምጣት እየተዘጋጁ መኾኑን ተማሪዎች ተናገሩ።
ሁመራ: መጋቢት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ ለሚወስዱት ፈተና የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ዝግጅት እያደረጉ መኾኑን የሁመራ ከተማ ተማሪዎች ተናግረዋል።
ተማሪ ሩት እና ተማሪ ሳሮን በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሰቲት ሁመራ ከተማ...
እርስ በእርስ መገዳደል እንዲቆም እና ማኅበረሰቡ ሰላሙን እንዲጠብቅ ብጹእ አቡነ መቃሪዮስ አሳሰቡ፡፡
ባሕርዳር: መጋቢት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዳርቃይ ወረዳ በሰሜኑ ጦርነት ከግለሰብ ንብረት ጀምሮ እስከ መንግሥት እና የሃይማኖት ተቋማት ድረስ ከፍተኛ ውድመት መድረሱ ይታወሳል። በወረዳው ውድመት የተፈጸመባቸው የእምነት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት እና የአካባቢውን ሰላም ማስጠበቅ...
“የምክክር መድረኩ ኀላፊነትን በአግባቡ ለመወጣት እና የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ የሚያስችል የጋራ መግባባት የሚፈጥር ነው”
ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ፈተናዎችን በጽናት እና በቁርጠኝነት በመሻገር የሕዝባችንን ዘላቂ ሰላም እና ልማት እናረጋግጣለን" በሚል መሪ መልእክት የምክክር እና የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
የፌዴራል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች...
የአረርቲ ከተማን የመጠጥ ውኃ ጥያቄው ለመመለስ እየተሠራ ነው ተባለ፡፡
ባሕርዳር: መጋቢት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች የንጹህ መጠጥ የውኃ እጥረት እንዳለባቸው ተናገሩ፡፡ የከተማ አሥተዳደሩ የንፁህ መጠጥ ውኃ ሽፋን 35 በመቶ ብቻ ነው፡፡ ይህም በየጊዜው እየጨመረ የመጣውን የነዋሪዎች...








