የጎጃም ኮማንድፖስት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተሰጡትን ተልዕኮዎች በአግባቡ በመወጣት የአማራን ክልል ሰላም ማሻሻሉን ሜጀር...
ባሕር ዳር: መጋቢት 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮማንድፖስቱ ምክትል ሰብሳቢ እና የምስራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ኦፕሬሽናል ሜጀር ጀኔራል ግዛው ኡማ እንደተናገሩት ኮማንድፖስቱ ሦስት እዞችን በማጣመር ከሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ በተሰማራባቸው የጎጃም ዞኖች ሕግ የማስከበር ግዳጁን...
በምርት ዘመኑ ከ9 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ለማዘጋጀት እየተሠራ መኾኑን የሰሜን ሽዋ...
ደብረብርሃን: መጋቢት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሽዋ ዞኑ ግብርና መምሪያ የሰብል ልማት ባለሙያ ሁሉምታዬ ዘነበ በዚህ የምርት ዘመን ከ9 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ለማዘጋጀት እየተሠራ መኾኑን ገልጸዋል።
እስካሁን ድረስም...
በረመዷን ወር ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ድጋፍ ለማሠባሠብ ዝግጅት መጠናቀቁን የአማራ ክልል እስልምና...
ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያውያን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል። የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ጀውሃር ሙሐመድ የረመዷን ወር የመደጋገፍ እና የመረዳዳት ወር በመኾኑ በተለያዩ...
ዋልያ በጎ አድራጎት ማኅበር በሰሜን ጎንደር ዞን በችግር ውስጥ ላሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡
ደባርቅ: መጋቢት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ጎንደር ዞን ለሁለት ዓመታት በነበረው ጦርነት በርካታ ወገኖች ሃብት እና ንብረታቸውን አጥተው እስካሁንም የሰው እጅ የሚያዩ ወገኖች አሉ።
ከእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ እነዚህ ወገኖች ጦርነት ካደረሰባቸው ጉዳት ሳያገግሙ...
“የሰላም እጦት የዘጋው ማዕድ”
ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪክ እንደ ብራና ተገልጦ የሚነበብባቸው፣ ባሕል ሳይበረዝ የሚታይባቸው፣ ጥበብ እንደ ማለዳ ጀምበር የሚፍለቀለቅባቸው፣ እውቀት እንደማይነጥፍ አፍላግ የሚፈስስባቸው አያሌ ታሪካዊ ሥፍራዎች፣ ባሕላዊ ክዋኔዎች፣ ሃይማኖታዊ ክብረ በዓላት ያሉበት፤ አንድ እርምጃ...








