በማኅበረሰቡ ተሳትፎ በ50 ሚሊዮን ብር በሚገመት ወጭ አምስት መድኃኒት ቤቶች ተገንብተው መጠናቀቃቸውን የደሴ ከተማ...

ደሴ: መጋቢት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ከእቅዱ ከ88 በመቶ በላይ የጤና መድኅን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን መምሪያው ገልጿል። የደሴ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የጤና መምሪያ ኀላፊ ሰዒድ የሱፍ ለአሚኮ እንደገለጹት በመንግሥት...

መቋጫው የራቀው የመገጭ ግድብ

ባሕር ዳር: መጋቢት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመገጭ ግድብ የመሠረት ድንጋይ ከተቀመጠበት ጊዜ ጀምሮ በሀገሪቱ ብሎም በክልሉ በርካታ ለውጦች ታይተዋል። ፕሮጀክቶች ተጀምረው ተፈጽመዋል። መሪዎች ሄደው መሪዎች መጥተዋል። በመገጭ ሰማይ ሥር ግን ከቀናት መንጎድ እና ከዓመታት...

የፌዴራል መንግሥት የሱፐርቪዥን ቡድን በጎንደር ከተማ ውይይት እያደረገ ነው።

ጎንደር: መጋቢት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዬን ጢሞትዮስ (ዶ.ር) የተመራ የፌዴራል መንግሥት የሱፐርቪዥን ቡድን በጎንደር ከተማ ገብቷል። የሱፐርቪዥን ቡድኑ ከጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ እና ከሌሎች የከተማው ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ...

ከገቡበት ድባቴ እየነቁ የሚገኙ ሀገራት

ባሕርዳር: መጋቢት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንዱ የሌላውን በመውሰድ በጋራ ማደግ፣ እርስ በእርስ መጠቃቀም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየጎላ የመጣ በጋራ የማደግ እና የመበልጸግ ርዕይ ነው፡፡ ይህ እሳቤ ቢዘገይም አኹን ላይ ለመተግባር መንቀሳቀስ መጀመሩ ግን...

በአማራ ክልል የሚነሱ የሕዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ የክልሉ መንግሥት በቁርጠኝነት እየሠራ መኾኑን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

አዲስ አበባ: መጋቢት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአማራ ክልል ተወካዮች ከርእሰ መሥተዳደሩ ጋር ባደረጉት ውይይት የሕዝብ ጥያቄዎችን አንስተዋል። ለጥያቄዎቹ ምላሽ እና ማብራሪያ የሰጡት ርእሰ መሥተዳድሩ ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ በክልሉ በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ሕዝቡ...