የዲዛይን ቁጥጥር እና ክትትል ሥራዎች በተቀናጀ መንገድ በመሥራት የመስኖ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እና ገንዘብ...

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዲዛይን ቁጥጥር እና ክትትል ሥራዎች በተቀናጀ መንገድ በመሥራት የመስኖ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እና ገንዘብ እንዲጠናቀቁ መሥራት እንደሚያስፈልግ የሰሜን ሸዋ ዞን መስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ልማት መምሪያ አስታውቋል። ዞኑ ከፍተኛ በመስኖ...

የጎጃምን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ ቁርጠኛ ኾነው ወደ ሥራ እንደሚገቡ የጎጃም ኮማንድፖስት አመራሮች አረጋገጡ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሁሉም የጎጃም ዞኖች ከመጡ ከወረዳ አመራር በላይ ኀላፊነት ያላቸው 400 አመራሮች በቀጣይ በሚያከናውኑት የፀጥታ ሥራ ላይ በባሕር ዳር መክረዋል። በኮማንድፖስቱ ቀጣና የሚከናወኑ ተግባራቶች፣ የወታደራዊ ስምሪት እና የሕዝብ ማደራጀት እንቅስቃሴ፣...

ለበርካታ ሥራ አጥ ወጣቶች የሥራ እድል መፈጠሩን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመምሪያው ለ9 ሺህ 624 ወጣቶች የሥራ እድል ለመፍጠር ታቅዶ ነበር ያሉት የመምሪያው ኀላፊ ዓለምነህ ጌጤ በጸጥታ ችግር ምክንያት ተንቀሳቅሶ ሥራ አጦችን ለመለየት እና ለመመዝገብ አዳጋች...

በፌዴራል መንግሥት እየተሠሩ ያሉ ፕሮጀክቶች ባለመጠናቀቃቸው በኅብረተሰቡ ዘንድ ቅሬታ እያስነሱ መኾናቸው ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከተጀመሩ በርካታ ዓመታትን ያስቆጠሩት የአዘዞ ብልኮ መንገድ ፕሮጀክት እና የመገጭ ግድብ ፕሮጀክቶች በኅብረተሰቡ ዘንድ ቅሬታ እያስነሱ እንደሚገኙ ተገልጿል። በፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞትዮስ (ዶ.ር) የተመራ የፌዴራል መንግሥት የሱፐርቪዥን ልዑክ ከጎንደር...

የአካባቢውን የጸጥታ ስጋት ሙሉ በሙሉ ለማስወገድ እየተሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ጎንደር ዞን በዳባት ወረዳ እና አካባቢው በሕዝብ ህይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት ሲያደርስ የነበረውን የጽንፈኛ ኃይል መቆጣጠር መቻሉ ተገልጿል፡፡ አሁን ላይ በአካባቢው ሰላም እንዲሰፍን በማድረግ ላይ የሚገኙ የክፍለ...