በተያዘው በጀት ዓመት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ለ75 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ለሚፈጥሩ ኢንቨስትመንቶች ፈቃድ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተያዘው በጀት ዓመት በጎንደር ከተማ አሥተዳደር 203 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ መውሰዳቸውን ከተማ አሥተዳደሩ ገልጿል። ባለሃብቶች ከ83 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ናቸው። ባለሃብቶች ወደ ተሟላ ሥራ...

የፌዴራል መንግሥት የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከፌዴራል መንግሥት ወደ አማራ ክልል የመጡ የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት በክልሉ ሕዝብን ተጠቃሚ ለማድረግ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን በተለያዩ ከተሞች በመገኘት እየተመለከቱ ይገኛሉ። በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ የሱፐርቪዥን ቡድን አባላትም ...

የፀጥታ እና የፖለቲካ አመራሮችን ቅንጅታዊ አሠራር በማጠናከር ብሔረሰብ አሥተዳደሩን ወደ ተሟላ ሰላም ለመመለስ እየሠራ...

እንጅባራ: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወቅታዊ የሰላም እና የፀጥታ ሁኔታ ላይ የሚመክር የመሪዎች መድረክ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ እንጅባራ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው። መድረኩ ባለፉት ወራት በብሔረሰብ አሥተዳደሩ የተሠሩ የሰላም፣ የመልካም አሥተዳደር እና የሕግ ማስከበር ሥራዎች ያሉበትን...

በጎንደር ከተማ ፖለቲካዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ማኅበራዊ እንቅስቃሴዎች አፈጻጸም ዙሪያ ምክክር ተካሄደ።

ጎንደር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞትዮስ (ዶ.ር) የተመራ የፌዴራል የሱፐርቪዥን ልዑክ ጎንደር ከተማ ተገኝቶ ባለፉት ወራቶች የተከናወኑ የሰላም እና የፀጥታ፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ እንዲሁም የመስክ...

የሸዋ ኮማንድፖስት በሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ የተከናወኑ ዓበይት ተግባራትን እየገመገመ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሸዋ ኮማንድፖስት በሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ የተከናወኑ ዓበይት ተግባራትን በደብረ ብርሃን ከተማ እየገመገመ ነው፡፡ የሰሜን ሸዋ ዞን ወረዳዎች እና የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር በጋራ ምክክር እያካሄዱ ባለበት በዚህ መድረክ...