አሁን ያለውን አንጻራዊ ሰላም በማጽናት የልማት ሥራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል ተባለ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት በቀጣናው ያለውን የፀጥታ ሁኔታ እና የኮማንድ ፖስቱን የሥራ አፈጻጸም በዛሬው እለት ገምግሟል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ...

የፌዴራል መንግሥት የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት በደቡብ ወሎ ዞን ያሉ የልማት ሥራዎችን ተመለከቱ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) የተመራው የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ያካተተው የልዑካን ቡድን አባላት በዞኑ ውስጥ ሕዝብን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ምልከታ በማድረግ ላይ...

የምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት በወቅታዊ ጉዳዮች እና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት እያደረገ ነው።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመድረኩ የደቡብ ወሎ እና ሰሜን ወሎ ዞኖች፣ የደሴ፣ ወልዲያ እና ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደሮች፣ የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር፣ የከተማ እና የወረዳ የሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች እና የጸጥታ አመራሮች እንዲሁም የሀገር...

“ለሀገር በቀል ዕውቀቶች እና ባሕላዊ የግጭት መፍቻ መንገዶች ትኩረት መስጠት ይገባል” ድርቧ ደበበ...

ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕል እና ሀገር በቀል ዕውቀቶች ለሀገር ሰላም አዎንታዊ ሚና አላቸው። ኢትዮጵያውያን ባሕላዊ የግጭት አፈታት እና የሀገር ሽማግሌዎችን ምክር በመቀበል ለችግሮቻቸው መፍቻ መንገድ አድርገው ሲጠቀሙ ኖረዋል። በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የፎክሎር...

በተያዘው በጀት ዓመት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ለ75 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ለሚፈጥሩ ኢንቨስትመንቶች ፈቃድ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተያዘው በጀት ዓመት በጎንደር ከተማ አሥተዳደር 203 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ መውሰዳቸውን ከተማ አሥተዳደሩ ገልጿል። ባለሃብቶች ከ83 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ናቸው። ባለሃብቶች ወደ ተሟላ ሥራ...