“ባሕር ዳርን ጽዱ፣ ለነዋሪዎቿ ምቹ እና ጎብኚዎችን የምትስብ ለማድረግ እየተሠራ ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚንስትር ጫልቱ ሳኒ በ2016 በጀት ዓመት በባሕር ዳር ከተማ የሚገነቡ የመሠረተ ልማት ሥራዎችን አስጀምረዋል። በበጀት ዓመቱ ሊገነቡ ከታቀዱት መካከል በሦስት ክፍለ ከተሞች የሚገነቡ የጠጠር...

በጎንደር ከተማ ኀላፊነታቸውን ባልተወጡ 21 የሥራ ኀላፊዎች ላይ አሥተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ፡፡

ጎንደር: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በሕዝብ የተሰጣቸውን ኀላፊነት ባልተወጡ 21 የሥራ ኀላፊዎች ላይ አሥተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን የጎንደር ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የጎንደር ከተማ መካከለኛ እና ጀማሪ አመራሮች ያለፋት...

የቀጣናውን የፀጥታ ኹኔታ አስተማማኝ ለማድረግ መግባባት ላይ መደረሱን የመርሐቤቴ እና የዓለም ከተማ የሥራ ኀላፊዎች...

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመርሐቤቴ እና የዓለም ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች በቀጣናው የፀጥታ እና የልማት ሥዎች ዙሪያ እየመከሩ ነው፡፡ በምክክር መድረኩ የቀጣናው ኮማንድ ፖስት ሠብሣቢን ጨምሮ የዞን የሥራ ኀላፊዎች እንዲሁም የሁለቱም...

“የሕብረ ብሔራዊቷ ኢትዮጵያ ግዙፍ አሻራ”

ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የተጀመረበትን ቀን በምሥጋና እንደሚከበር የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ገልጿል፡፡ ኢትዮጵያውያን በአፍሪካ ግዙፍ የኾነውን ግድብ በራስ አቅም በመገንባት ራስን በራስ ማልማት እንደሚቻል ለሌሎች...

በክረምት መመረት የሚችል የቀይ ሽንኩርት ዝርያን ወደ አርሶ አደሮች ለማድረስ እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወራሚት አትክልት እና ፍራፍሬ ምርምር እና ሥልጠና ንዑስ ማዕከል በሄክታር እስከ 12 ኩንታል ዘር እና 350 ኩንታል ኮረት የሚሰጥ የሽንኩርት ዘር ዝርያን ለአርሶ አደሮች እያስተዋወቀ ነው፡፡ በክረምት...