የሸዋሮቢት ከተማን እና አጎራባች አካባቢዎችን የሰላም ችግር በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የሸዋሮቢት ኮማንድ ፖስት፣ የቀወት ወረዳ እና የሸዋሮቢት ከተማ አሥተዳደር ጠቅላላ የሥራ ኀላፊዎችን ያሳተፈ ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱ በቀጣናው የገጠመውን የሰላም ችግር ለመፍታት የሕዝቡ እና የሥራ መሪዎች...

በአማራ ክልል ውስጥ ሰላምን ከማረጋገጥ ጎን ለጎን ጠንካራ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ መኾኑን የፌዴራል መንግሥት...

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ የተመራው የፌዴራል ሱፐርቪዥን ቡድን በአማራ ክልል ሲያካሂድ የቆየውን ልዩ የሥራ ድጋፍ እና ክትትል አጠናቅቋል። የሱፐርቪዥን ቡድኑ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የልማት እና...

የፌዴራል መንግሥት ሱፐርቪዥን ቡድን በአማራ ክልል ሲያካሂድ የቆየውን ልዩ የሥራ ድጋፍ እና ክትትል የማጠናቀቂያ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ የተመራው የፌዴራል ሱፐርቪዥን ቡድን በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የመልካም አሥተዳደር እንቅስቃሴዎችን ሲመለከት ቆይቷል። በክልሉ የሚካሄዱ የልማት ሥራዎችን በመመልከት ድጋፍ እና ክትትል...

አይመለከተኝም’ እስከ መቼ?

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለዛሬ የትዝብት አምድ መነሻ የኾነኝ በተለያዩ የመንግሥት ተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያስተዋልኳቸው ጉዳዮች ናቸው ። ቀለል ያለ ህክምና ለማግኘት ጎራ ያልኩበት አንድ የጤና ተቋም የታዘብኩትን በማስቀደም ልጀምር። በሥራ...

የክልሉ መንግሥት ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ሥራ የሚጠበቅበትን ለማድረግ ዝግጁ መኾኑን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሥራ ኀላፊዎች ጋር በባሕር ዳር መክረዋል። በምክክሩ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ...