“የአማራ ክልልን እውነታ ማስረዳት ከሀገራት ጋር የሚኖረውን ግንኙነት የበለጠ ያሻሽላል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾ ወደ አማራ ክልል በተደጋጋሚ መጥተው ምክክር ማድረጋቸውን አስታውሰዋል። ከአሁን በፊት...

ከ23 ሺህ በላይ አርሶ አደሮችን በቀጥታ ተጠቃሚ የሚያደርግ መርሐ ግብር ይፋ ኾነ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ከሃይኒከን ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ለሦስት ዓመት ተግባራዊ የሚኾን የፕሮጀክት መርሐ ግብር አስጀምሯል። የወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የኑሮ ማሻሻል እና የሥርዓተ ምግብ ፕሮግራም ኀላፊ ይድነቃቸው ወንድአፈራው...

በዞኑ ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው ሲሉ የደቡብ ወሎ ዞን ነዋሪዎች...

ደሴ: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ከቀበሌ ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው ኮንፈረንስ ውጤታማ እንደነበር የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ገልጿል። "ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ መልዕክት የማጠቃለያ ኮንፈረንስ መድረክ በደሴ ከተማ...

ሁሉንም አገልግሎቶች በማስጀመር ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ በቅንጅት እየሠራ መኾኑን የሰሜን ጎጃም ዞን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሰፋ ጥላሁን የዞኑን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የሰሜን ጎጃም ዞን በ2016 ዓ.ም ከምዕራብ ጎጃም ዞን ተከፍሎ የክልሉን ይሁንታ አግኝቶ የተቋቋመ...

የሚያጋጥሙ የፀጥታ ችግሮችን በጽናት በመታገል የከተማዋን የብልጽግና ጉዞ ከግብ ለማድረስ በቁርጠኝነት እንደሚሰራ የወልድያ ከተማ...

ወልድያ: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወልድያ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብሬ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ አሁን ባለበት ሁኔታ ለከተማዋ ሕዝብ መድከም ብቻ ሳይኾን የሕይወት መስዋእትነት እየከፈሉ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን በውጤታማነት እየሠሩ...