በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገነባው ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ፕሮጀክት ግንባታ 95 በመቶ ደረሰ።

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ ውስጥ የሚገነባው ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ፕሮጀክት ግንባታ 95 በመቶ መድረሱን ከተማ አሥተዳደሩ ገልጿል። ይህ የተገለጸው የክልሉ እና የከተማ አሥተዳደሩ ከፍተኛ እና መካከለኛ የሥራ...

“የባለፈው ዓመት ሠልጣኞች ሁሉም ሥራ ይዘዋል” የባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት አወቀ ወጣ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ነው። ወጣቱ እንደሚለው 12ኛ ክፍልን አጠናቅቆ የሥራ ማስተዋቂያዎችን ቢከታተልም ሥራ ማግኘት ግን አልቻለም። ወጣቱ አካባቢውን ሲቃኝ በቀበሌ ተደራጅተው ሥልጠና...

“ግድቡ ከኃይል ማመንጫነት ባለፈ ጠቀሜታው ዘርፈ ብዙ ነው” የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት...

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ አፈጻጸም 95 በመቶ መድረሱን በቅርቡ ይፋ መደረጉ የሚታወስ ነው። ከዓመት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ የኤሌክትሪክ ኃይል በማመንጨት ለሀገሪቷ የኀይል ምንጭ ተስፋ መኾኑን አሳይቷል፡፡ ግድቡ ሙሉ...

በቡሬ ዙሪያ ወረዳ በቁጭ ንዑስ ቀበሌ ስር የሚገኙ ሁለት አካባቢዎች ራሳቸውን ከጽንፈኛው ጥቃት መከላከላቸውን...

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቡሬ ወረዳ አስተዳደር አቶ ሃይማኖት አሰፋ እንዳስታወቁት፣ በቁጭ ስር የሚገኙት ሶንቶም እና ቦቆጣቦ አካባቢዎች ከመከላከያ ሰራዊቱና የክልሉ የፀጥታ ኃይሎች ጋር ተሰልፈው ዘመቻ ጀምረዋል፡፡ ከዚህ በፊት በቡሬ ዙሪያ ባሉት ሶንቶም...

“በአማራ ክልል በመኸር ወቅት 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታቅዷል” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2016/17 የመኸር ወቅት የክረምት ሥራዎች ንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር) ጨምሮ...