የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 27ኛ መደበኛ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጉባኤው የከተማዋን የመልካም አሥተዳደር ሥርዓት ለማሻሻል፣ የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ፣ ካለፉት ወራት አፈጻጸም በመነሳት እንደሚገመግም እና የቀጣይ ጊዜ የትኩረት አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥ ይጠበቃል።
ምክር ቤቱ የከተማ አሥተዳደሩን የ6 ወር...
የአማራ እና አፋር ክልሎችን በማገናኘት ትልቅ ፋይዳ ያለው የሐይቅ – ቢስቲማ – ጭፍራ የመንገድ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ እና አፋር ክልሎችን በማገናኘት ማኅበራዊ ትስስርን ለማሳደግ ትልቅ ፋይዳ ያለው የሐይቅ - ቢስቲማ - ጭፍራ የመንገድ ፕሮጀክት ሥራ ከ29 በመቶ በላይ መድረሱን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ገልጿል። ፕሮጀክቱ...
“የሕዝብን ጥቅም ለመጉዳት በሚንቀሳቀሱ ኃይሎች ላይ የእርምት እርምጃ በመውሰድ ሕግ የማስከበር ግዳጅን አጠናክረን እንቀጥላለን”...
ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ኮማንድ ፖስት ከአማራ ክልል የፀጥታ ኃይል ጋር በመቀናጀት በተሰማራበት ቀጣና ሕግ የማስከበር ተልዕኮውን በብቃት እየፈጸመ እንደሚገኝ አስታውቋል። ኮማንድ ፖስቱ ባደረጋቸው የኦፕሬሽን እና የስምሪት ሥራዎች የፅንፈኞችን የጥፋት...
በደቡብ ወሎ ዞን ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አግማስ ኢትዮጵያ እና ተቅዋ ሀበሻ ውሜንስ ግሎባል ኦርጋናይዜሽን ከዲኤንቪ ደሴ ጋር በመተባበር በዞኑ በተለያየ መጠለያ ውስጥ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች የእለት ምግብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በደቡብ ወሎ ዞን ከ47 ሺህ...
በተሠራ የተቀናጀ ሕግ የማስከበር ሥራ አንፃራዊ ሰላም ማምጣት መቻሉን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ።
ከሚሴ: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተሠራ የተቀናጀ የሕግ ማስከበር ሥራ አንፃራዊ ሰላም ማምጣት መቻሉን በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገልጿል። በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከከሚሴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት...








