ጽንፈኛዉ ቡድን ዛሬም በፍኖተሰላም ከተማ ገበያ ላይ በተሰበሰበ ሕዝብ መሀል የሽብር ተግባር ፈጽሟል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የክልላችን ሕዝብ በሽብር እየናጠዉ የሚገኘዉ ጽንፈኛ ቡድን ትናንት ሕዝብ በተሰበሰበበት ገበያ መሀል ቦምብ አፈንድቶ በፍኖተሰላም ከተማ ነዋሪዎች እና ከተለያዩ አካባቢዎች ለግብይት በተሰበሰበ ሕዝብ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።
በዚህ ጸያፍ የሽብር...
ዋግ ኽምራን ከሴፍትኔት ተጠቃሚነት ለማላቀቅ በኢንቨስትመንቱ ዘርፍ ላይ መሥራት እንደሚገባ የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)“ኢትዮጵያ ታምርት እኛም ሰላሟን እንጠብቅ” በሚል መሪ መልዕክት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ኢንቨስትመንት መምሪያ እና በሰቆጣ ከተማ ኢንቨስትመንት ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት ከባለድርሻ አካላት ጋር የኢንቨስትመንት ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው።...
“የድርቅ አደጋን ለመከላከል እና ለመቀነስ የተሰጠው ምላሽ ፈጣን ነበር” ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን
ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ መከላከል ዐቢይ ኮሚቴ እስካሁን በተሠሩ ሥራዎች እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት አድርጓል፡፡ በውይይቱ የድርቅ አደጋውን ለመከላከል የተሠራው ሥራ አበረታች መኾኑ ተመላክቷል፡፡ የአማራ ክልል አደጋ መከላከል...
ከ572 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ አካባቢው መግባቱን የምዕራብ ጎጃም ዞን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ ተስፋየ አስማረ በዘንድሮው የመኸር እርሻ 250 ሺህ ሄክታር መሬት በሰብል ለማልማት ታቅዶ እየተሠራ እንደሚገኝ ነው የተናገሩት፡፡ በምርት ዘመኑ 11 ሚሊዮን ኩንታል ምርት...
አልማ በደብረ ብርሃን ከተማ በ10 ትምህርት ቤቶች ለቅድመ መደበኛ ተማሪዎች ምገባ እንደሚያስጀምር ገለጸ።
ደብረ ብርሃን: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ልማት ማኅበር (አልማ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ውስጥ በሚገኙ 10 ትምህርት ቤቶች ለቅድመ መደበኛ ተማሪዎች ምግባ እንደሚያስጀምር ገልጿል። ለዚሁ ተግባር የሚስፈልጉ ቁሳቁሶችን በየትምህርት ቤቶች እያሰራጨ መኾኑንም ማሥተባበሪያ...








