በወልቃይ ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የወልቃይት ወረዳ ነዋሪዎች ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል ፡፡

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰልፎቹ "ሀገራዊ ለውጡ ኢትዮጵያን የታደገ እና ኅልውናችንን ያስቀጠለ ነው፣ ውስጣዊ ሰላማችንን በማጽናት ውጫዊ ተጽዕኖዎችን በድል እንወጣለን፣ የክልላችንን አንጻራዊ ሰላም በአጭር ጊዜ ወደ ዘላቂ ሰላም እናሸጋግረዋለን" ወዘተ የሚሉ...

በአቀስታ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን የለጋምቦ ወረዳ እና የአቀስታ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በአቀስታ ከተማ አካሂደዋል፡፡ በሰልፉ ላይ ለክልላችን ሰላም በሕብረት እንቆማለን፣ በጥቂት ጽንፈኛ...

ክልሉን በውክልና ጦርነት ማፍረስ አይቻልም ሲሉ በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ የሳልመኔ ከተማ ነዋሪዎች...

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ ሳልመኔ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።,ሠልፈኞቹ ባሰሙት መልእክት እንዳሉት ኢትዮጵያ የዓድዋ ድልን ዳግም እያደሰች የምትገኝበት ጊዜ ላይ እንደኾነች ተናግረዋል፡፡ የላቀ ሕዝባዊ ተሳትፎ ለኢትዮጵያዊያን...

ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደቡብ ጎንደር ዞን በላይ ጋይንት ወረዳ እና ነፋስ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በላይ ጋይንት ወረዳ እና ነፋስ መውጫ ከተማ አሥተዳደር "ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን!" በሚል መሪ ሃሳብ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። ከክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው...

ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ በወረታ ከተማ ተካሂዷል፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወረታ ከተማ እና የአካባቢዋ ነዋሪዎች ባካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ አካባቢያቸውን ሰላም ለማድረግ ከለውጥ አመራሩ ጋር እየሠሩ መኾኑን ተናግረዋል፡፡ ሰልፈኞቹ ባለፉት ዓመታት ለውጥ መታየቱን ገልጸው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተከሰተው የሰላም እጦት...