1ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በአጣዬ ከተማ እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዒድ አልፈጥር ሰላት በዓል ላይ የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ፣ በብልጽግና ፓርቲ የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኤልያስ አበበ፣ የ112ኛ ኮማንዶ እና አየር ወለድ...

1 ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሸዋ ሮቢት ከተማ እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 445ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓል ለማክበር በርካታ የሃይማኖቱ ተከታዮች ከማለዳ ጀምሮ ወደ ሸዋ ሮቢት ስታዲየም በመትመም ታድመዋል። በመርሐ ግብሩ የተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች እየተከናወኑ ይገኛል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

1445 ኛው ኢድ አልፈጥር በዓል በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ አሥተዳደር በከሚሴ ከተማ እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1445 ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በኦሮሞ ብሄረሰብ አሥተዳደር በከሚሴ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

1ሺህ 445ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነዉ።

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዶክተር ሼህ መሐመድ ከማል በዓሉን አስመልክተው ታሪካዊ አመጣጡን ድዓዋ በማድረግ አስጀምረዋል። ዶክተር ሼህ መሐመድ እንዳሉት "ዒድ የደስታ ቀን ነው፤ ሰዎችም በዚች ቀን ከወንጀላቸው ነጻ...

“ቅዱስ ቁርአን በአላህ ፈቃድ ቃሉን በጂብሪል አማካኝነት ለነብዩ ሙሐመድ የወረደ የአላህ ቃል ነው” ኡስታዝ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቅዱስ ቁርአን በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ቅዱስ መጽሐፍ ተብሎ ይጠራል፡፡ በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ ቅዱስ መጽሐፉ በአላህ ፈቃድ ቃሉን በጂብሪል አማካኝነት ለነብዩ ሙሐመድ የወረደ የአላህ ቃል ነው ተብሎም ይታመናል።...