የጸጥታ ችግሩ የታቀደውን ገቢ ለመሠብሠብ እንቅፋት እንደፈጠረበት የሰሜን ሸዋ ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ግብር መክፈል ለአንድ ሀገር እድገት እና ልማት ያለው አበርክቶ ከፍተኛ ነው ያለው መምሪያው ግብር ከፋዩ ማኅበረሰብ ግብሩን በወቅቱ በመክፈል ሀገራዊ ግዴታውን ሊወጣ እንደሚገባ አሳስቧል። የሰሜን ሸዋ ዞን...
በምግብ ራስን ለመቻል በእንሰሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ላይ ሁሉም በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ ተገለጸ።
ደሴ: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምግብ ራስን ለመቻል ሁሉም አካል የእንሰሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ላይ በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ የአማራ ክልል እንሰሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት ገልጿል። ጽሕፈት ቤት በኮምቦልቻ ከተማ ለሦስት...
“አናልፍም የሚለውን አመለካከት ሰብረን ለማለፍ እንሠራለን” ተማሪ ዜና አላምረው
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለክልላዊ እና ብሔራዊ ፈተናዎች የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየሠራ መኾኑን የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። በደሴ ከተማ አሥተዳደር ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሥራ ሲሰጥ ቆይቷል። አሁንም ሰላማዊ የመማር ማስተማር...
ነዋሪዎች አካባቢያቸውን እንዲጠብቁ የወልድያ ከተማ አሥተዳደር አሳሰበ።
ወልዲያ: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ከሦስቱ ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና ደኅንነት ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አድርገዋል። በወልድያ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ተስፋዬ ገብሬ የሕዝብን...
የመድኃኒት መላመድ ዓለም አቀፋዊ አሳሳቢነት!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ የኅብረተሰብ ጤና ችግር እየኾኑ ከመጡ የጤና ችግሮች ውስጥ የመድኃኒት ብግርነት አንዱ ነው። የመድኃኒት ብግርነት ማለት ለበሽታዎች የሚያገለግሉ መድኃኒቶች በሽታውን መላመድ ወይንም ምላሽ አለመስጠት ማለት ነው።
ባክቴሪያዎች...








