በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ አዲስ አምራች ኩባንያ ተመርቆ ሥራ ጀመረ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ባቲ ትሬዲንግ የተሰኘ ኩባንያ የማምረቻ ሼድ ውስጥ ማምረቻ ማሽነሪዎችን በመትከል እና በመገጣጠም በዛሬው እለት በይፋ ተመርቆ ሥራ ጀምሯል። በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የአማራ...

ከፈረስ ወደ ትራክተር እርሻ የተሸጋገሩት አርሶ አደር!

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016/17 ዓ.ም የምርት ዘመን ከ5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በማልማት 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት አየተሠራ ይገኛል። የሰብል ምርታማነትን ለማሳደግ ዘመናዊ አስተራረስ ላይ ትኩረት...

የምሥራቅ ጎጃም ዞን ኮማንድፖስት ባከናወነው ጠንካራ ሥራ በአካባቢዉ ሰላም መሥፈኑን የደጀን ወረዳ አሥተዳደር ገለጸ።

ደብረ ማርቆስ: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ኮማንድ ፖስት አጥፊውን ኃይል ከሰላማዊው ሕዝብ ነጥሎ በወሰደው እርምጃ በአካባቢዉ ሰላም አየሰፈነ መምጣቱን የደጀን ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ አቶ ጌታቸው ሰውነት ገልጸዋል፡፡ አሥተዳዳሪው በምሥራቅ ጎጃም ዞን...

ሰላማዊ መማር ማስተማርን ለማስፈን በመካከር መሥራት እንደሚገባ የሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርዕሰ መምህራን፣ ሱፕርቫይዘሮች እና የትምህርት አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች እና ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዲቀጥል ያለመ የምክክር መድረክ በጎንደር ከተማ ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል...

የጸጥታ ችግሩ የታቀደውን ገቢ ለመሠብሠብ እንቅፋት እንደፈጠረበት የሰሜን ሸዋ ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ግብር መክፈል ለአንድ ሀገር እድገት እና ልማት ያለው አበርክቶ ከፍተኛ ነው ያለው መምሪያው ግብር ከፋዩ ማኅበረሰብ ግብሩን በወቅቱ በመክፈል ሀገራዊ ግዴታውን ሊወጣ እንደሚገባ አሳስቧል። የሰሜን ሸዋ ዞን...