በትምህርት ዘርፍ ውጤት እንዲመጣ ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።

ደብረ ብርሃን: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረ ብርሃን ከተማ ምክትል ከንቲባ ወርቃለማሁ ኮስትሬ የ 2016 የትምህርት ዘመን በበርካታ ችግሮች የተፈተነ ቢኾንም ውጤት ለማምጣት የተደረገው ርብርብ ከፍተኛ እንደኾነ ተናግረዋል። በተለይ በጸጥታ ችግሩ ምክንያት በወጥነት ትምህርት ከመስጠት...

4 ነጥብ 37 ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ ወደብ ላይ መድረሱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016/17 የመኸር እርሻ 5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በዘር በመሸፈን 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት በዕቅድ ተይዞ ወደ ሥራ ተገብቷል። ለመኸር እርሻ ጥቅም ላይ የሚውል...

ድርቅን መቋቋም የሚቻለው በምንድን ነው?

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አርሰው እንዳላረሱ፣ ዘርተው እንዳልዘሩ የሚኾኑ፣ ዘር በትነው ያለ ፍሬ የሚቀሩ ብዙዎች ናቸው፡፡ “ሞትና ክረምት አይቀርም” በሚባልባት ሀገር ክረምት ሳይታይ መቅረት መለመድ ጀምሯል፡፡ ዝናብ የሚበዛባቸው የሐምሌ እና የነሐሴ...

የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የፈተና የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ኾነ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ እንዳስታወቀው የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 4/2016 ዓ.ም እስከ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም ባሉት ቀናት ይሰጣል፡፡ ፈተናው ከ8ኛ ክፍል እንደሚጀመር የገለጸው ቢሮው...

የምግብ ብክነት አሳሳቢ ጉዳይ በመኾኑ በመላው ዓለም ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የኬንያ የሥነ ምግብ ማኅበረሰብ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኬንያ የሥነ ምግብ ማኅበረሰብ ኀላፊ የኾኑት ሄንሪ ኔጌት የምግብ ብክነት አሳሳቢ ጉዳይ በመኾኑ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በመላው ዓለም ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ብለዋል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሪፖርት እንደሚያሳየው 811...