195 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማስቀረት መቻሉን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡
ደሴ: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፈው በጀት ዓመት ገቢ ምርትን በሀገር ውስጥ አምራች ኢንዱስትሪዎች በመተካት 195 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማዳን መቻሉን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የደሴ ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት...
ትኩረት ሰጥቶ ግብዓት እያሟላ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የግብርና ጽሕፈት ቤት ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች በተገኙበት የሰብል ልማት የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል።
የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ ተገኝ አባተ 231...
ኅብረተሰቡ የጽንፈኝነት አስተሳሰቦች እና ተግባራትን በመታገል የቀደመ አንድነቱን ሊያጸና እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳዳር አሳሰበ።
እንጅባራ: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በብሔረሰብ አሥተዳደሩ የ9 ወራት ወቅታዊ የፀጥታ እና የልማት ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ በእንጅባራ ከተማ ተካሂዷል። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው ባለፉት 9 ወራት የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ ተከትሎ የጠላት...
የጽንፈኛ ቡድኑን ተግባር የማጋለጡ ሥራ ውጤት እያስገኘ መኾኑ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን እና በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ እና የኮር ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል አዲሱ መሀመድ ጽንፈኛው ቡድን የጥፋት አጀንዳውን ለማሳካት ሕዝቡን በተለያየ ሐሰት ፕሮፓጋንዳ ሲያታልል...
በትምህርት ለትውልድ ሕዝባዊ ንቅናቄ ከ25 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ሃብት ማሰባሰብ መቻሉ...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በትምህርት ለትውልድ የትምህርት ቤቶች መሠረተ ልማት ማሻሻል ሕዝባዊ ንቅናቄ ከ25 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ሃብት ማሰባሰብ መቻሉም ተገልጿል። ባለፈው ዓመት መጨረሻ ላይ የተጀመረውን የትምህርት ለትውልድ የትምህርት...








