በተደረገው ሕግ የማስከበር ዘመቻም በርካታ የጦር መሳሪያ እና የጽንፈኛው አባላት መማረካቸውን የአካባቢው ኮማንድፖስት አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአየር ወለድ እና ኮማንዶ ዕዝ ስር የሚገኝ አንድ ሻለቃ በወሰደው ሕግ የማስከበር ዘመቻ በጽንፈኛው ቡድን ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል። በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በእንሳሮ ወረዳ ልዩ ስሙ...

በአማራ ክልል በ5 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በጀት 497 የከተማ ልማት ፕሮጀክቶች እየተከናወኑ መኾኑ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የከተሞችን ዘላቂ እድገት ለማሳለጥ ከ5 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ግንባታ ሥራ እየተከናወነ መኾኑን የክልሉ ከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ አስታውቋል። በቢሮው የመሰረተ...

“ከ2 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ እየተደረገ ነው” ዲያቆን ተስፋው ባታብል

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በድርቅ እና በሕወሓት ታጣቂዎች ወረራ ምክንያት በርካታ ወገኖች ለችግር መዳረጋቸውን በተደጋጋሚ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ በድርቅ ከተጎዱ ወገኖች በተጨማሪ ከሌሎች ክልሎች ተፈናቅለው የመጡ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖች በክልሉ ይኖራሉ፡፡...

“ሠልጣኞች በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በግጭቱ ተሳታፊነት የቀጠሉ ወገኖችን መክረው ሊመልሱ ይገባል” ሌተናል ኮሎኔል ዳዊት...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት ተጠርጥረው ሥልጠና የወሰዱ ዜጎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቅለዋል። ሠልጣኞቹ በተለያዩ የፀጥታ ችግሮች ተጠርጥረው ለ7ኛ ዙር ሥልጠና ሲሰጣቸው የቆዩ...

“ለፍትሕ ሥርዓት መቃናት የዜጎች ተሳትፎ የላቀ ነው” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ደሴ: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የፍትሕ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ስትሪንግ ኮሚቴ በኮምቦልቻ ከተማ ከማኅበረሰቡ ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፍትሕ መምሪያ ኀላፊ መሀመድ አወል መንግሥት ለባለሃብቶች የሚያስረክበው መሬት በአግባቡ ጥቅም...