የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎችና አምባሳደሮች ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች እና አምባሳደሮች ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክትና የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል። በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን፤ የትንሣኤ በዓል ለተቸገሩ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ማዕድ አጋሩ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአረጋዊያን እና ለአቅመ ደካሞች የትንሳኤ...

የትንሳኤ በዓል በዓለም የምሥራቅ ኦሪዮንታል አብያት ክርስቲያናት አማኞች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል የምሥራቅ ኦሪዮንታል አብያተ ክርስቲያናትን በሚከተሉ ሀገራት ዛሬ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉን ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ግብጽ፣ ሩሲያ፣ ዩክሬን፣ ሶሪያ፣ አውስትራሊያ እና ሌሎችም ሀገራት በድምቀት...

የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። የኅብረቱ የፖለቲካ ጉዳዮች፣ ሰላም እና ደህንነት ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት የመልካም ምኞት...

“ሞት ተረትቷል፤ ክርስቶስም ተነስቷል”

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የእናቱን ድንግልና ሳይለውጥ የተጸነሰው፣ በሕቱም ማሕጸን ያደረው፣ የእናቱን ድንግልና ሳይለውጥ የተወለደው፣ በሕቱም መቃብር ተነስቷል፣ ሞት ተረትቷል፣ በኃያሉ ጌታ ድል ተመትቷል። የመግነዝ ጨርቅ ማሰር አልተቻለውም፣ የመቃብር ድንጋይ አላስቀረውም፣ የመቃብር...