በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል 230 ያህሉ ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል 230 ያህሉ ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።
በኦማን የሚገኙ 1 ሺህ 590 ኢትዮጵያውያን ዛሬ እና ሐሙስ በሚደረጉ...
ባሕር ዳር ከተማ ሊገባ የነበረ ሽጉጥ እና ሥናይፐር በቁጥጥር ስር ዋለ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መነሻውን ጎንደር ከተማ በማድረግ 51 ኢኮል ሽጉጥ እና አንድ ሥናይፐር ይዞ ወደ ባሕርዳር ከተማ ሊገባ የነበረ ተሽከርካሪ በከተማው የጸጥታ አካላት እና በብሔራዊ የመረጃ ደኅንነት አገልግሎት ትብብር...
የዲጂታል ኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የአሠራር ሂደቶችን በመዘርጋት ውጤታማ ሥራዎችን መሥራቱን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 25ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ገምግሟል፡፡የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ለምክር ቤቱ ሪፖርት...
በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ መጣሉን ተከትሎ ከ150 ሺህ በላይ ዜጎች በጊዜያዊ...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኬንያ እየዘነበ ያለው ከባድ ዝናብ ያደረሰውን ቀውስ ተከትሎ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በአደጋው ለተጎዱ እና ለተፈናቀሉ ቤተሰቦች የሚውል የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ቃል ገቡ። በሀገሪቱ መዲና ናይሮቢ ከመደበኛው እና ከሚጠበቀው...
ከ11 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እየተሰራጨ እንደሚገኝ ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016/17 ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ከ19 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ተገዝቶ ከ11 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የሚኾነው ለአርሶ አደሮች እየተሰራጨ እንደሚገኝ ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ግብርናውን ለማዘመን በተሠራው ሥራ ከ15 ሺህ በላይ...








