የሕዝባችን የዘመናት ጥያቄ እውን ኾኖ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መስተጋብራችን ሊፋጠን ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝባችን የዘመናት ጥያቄ የነበረው ታላቅ ድልድይ በታላቁ የዓባይ ወንዝ ላይ እውን ኾኖ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መስተጋብራችን ሊፋጠን ነው። በውቢቷ ባሕር ዳር ከተማ ተንጣሎ የሚገኘው የታላቁ የዓባይ ወንዝ ድልድይ ከ60 ዓመት...

ከ109 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ እያሰራጨ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ገለጸ።

ወልዲያ: ግንቦት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለ2016/17 የመኸር ወቅት ጥቅም ላይ የሚውል 109 ሺህ ኩንታል በላይ ሰው ሰራሽ የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እያሰራጨ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ገልጿል። ለምርት ዘመኑ 159 ሺህ 197...

የጡት ካንሰር አሳሳቢነት!

ባሕር ዳር: ግንቦት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ካንሰር በሰውነት ውስጥ የሚገኙ ሕዋሳት ከቁጥጥር ውጭ በኾነ እና ባልተለመደ መንገድ በሕዋሳት መባዛት ምክንያት የሚከሰት በሽታ ነው። ከካንሰር በሽታዎች ውስጥ ደግሞ የጡት ካንሰር አንዱ ነው። በሽታው በዓለም ዓቀፍ ደረጃ...

በሞሮኮ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ሁለንተናዊ ግንኘነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና በፓርላማው የኢትዮ- ሞሮኮ ወዳጅነት ቡድን በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ከኾኑት ናዚሃ አሎዩ ሙሐመዲ ጋር በሁለቱ ሀገራት...

ከ87 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት መገኘቱን ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 የመስኖ ስንዴ ልማት ሦስት ሚሊዮን ሄክታር መሬት በማረስ 120 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት መታቀዱ ይታወሳል፡፡ በአማራ፣ ኦሮሚያ፣ ሲዳማ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ አፋር፣ ጋምቤላ፣...