“ የባሕርዳር ውበት፤ የግዮን ሰገነት”

ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ብዙዎች በዋና ተሻግረውታል፤ ብዙዎች በገመድ ተንጠልጥለው አቋርጠውታል፤ ገሚሶች በታንኳ አልፈውታል፤ ብዙዎችም ክረምቱ እስኪያልፍ፣ ማዕበሉ እስኪጎድል ማዶ እና ማዶ ኾነው ጠብቀውታል፤ ግዮን እስኪጎድል፣ ውኃው እስኪጠል ድረስ በናፍቆት ከርመዋል፤ የቅርብ...

“የ50 ሚሊየን ብር ዕቅድን በማለፍ 120 ሚሊየን መግባት አለብን” የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለጽዱ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት 64 ሚሊየን ብር ደግፏል። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጀማል አህመድ የድርጅቱ ሠራተኞች 13 ሚሊየን፣ ድርጅቱ 50 ሚሊየን እንዲኹም እሳቸው በግላቸው...

“የጎርጎራ ሎጅ ፕሮጀክት እና አዲሱ የዓባይ ድልድይ ዓባይ እና ጣናን አዛምደዋቸዋል” ምክትል ጠቅላይ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የጎርጎራ ሎጅ ፕሮጀክት እና አዲሱ የዓባይ ድልድይ ፕሮጀክቶችን በማስመልከት በማኅበራዊ ገጻቸው መልእክት አስተላልፈዋል። "ውኃ እንደ ቁምነገር ሰውን ካስከበረ፤ዓባይ እና ጣና ሀገሬ...

“ውኃ እንደ ቁምነገር ሰውን ካስከበረ፤ ዓባይ እና ጣና ሀገሬ ነበረ”

ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ በጣና ላይ ሲራመድ ታያለህ፤ ኧሯ ዓባይን በእግርህ ትወጣለህ ወይ? ይባል ነበር። ዓባይ እና ጣና አንዱ ካንዱ ጋር አይዛመዱም፤ ጣናም የዓባይን ውኃ አያስቀርም፤ ዓባይም የጣናን ውኃ አይወስድም። የጎርጎራ ሎጅ...

“ኀብረተሰቡ ለጽዱ ኢትዮጵያ ከሚያበረክተው ገንዘብ ላይ አንድ ሦስተኛውን ጨምሬ አስገባለሁ” የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኅብረተሰቡ ለጽዱ ኢትዮጵያ ከሚያበረክተው ገንዘብ ላይ አንድ ሦስተኛውን ጨምሮ እንደሚያስገባ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታውቋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ እንደገለጹት የጽዱ ኢትዮዽያ ፕሮጀክት ጉዳይ ከገንዘብ ያለፈ ትርጉም...