“የመቶ ዓመታት መሻገሪያ፤ የአዲስ ውበት መደረቢያ”

ባሕር ዳር: ግንቦት 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለተዋበችው ከተማ ተጨማሪ ውበት ተሰጣት፣ ከጌጥ ላይ ጌጥ ተጨመራት፣ ከመወደድ ላይ ሌላ መወደድ ታከላት፡፡  ጠባቂዎች በዙሪያ ገባው እንደሚጠብቋት፣ የወርቅ ምንጣፍ እንደተነጠፈላት፣ በሰርክ ያማሩ ሽቱዎች እንደሚረጩባት፣ ንጉሥና ንግሥት እንደሚቀመጡባት...

በግብርናው ዘርፍ የተሰማሩ ባለሃብቶች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ለመፍታት ቁርጠኛ መኾኑን መንግሥት አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ባለሃብቶች እና አምራች አርሶ አደሮች ጋር ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርጓል። በዘርፉ የተሠሩ ሥራዎች፣ ያጋጠሙ ችግሮች፣ የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች...

የሳይንስ፣ የቴክኖሎጂ እና የኢኖቬሽን ኤክስፖ ሊካሔድ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለ9 ቀናት የሚቆይ እና "ስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖ 2024" የተሰኘ ኤክስፖ ሊያካሂድ አንደኾነ ገልጿል። የፌዴራል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ይሽሩን ዓለማየሁ (ዶ.ር) እንዳሉት ሀገሪቱ የተሻለ...

የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ጥገና ሕክምና እንደሚሰጥ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዓይን ሕክምና ክፍል አስተባባሪ ተስፋዓለም ጋሻው እንደገለጹት ሆስፒታሉ ከሰኔ 3 እስከ 7/2016 ዓ.ም የነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ጥገና ሕክምና ይሰጣል። የአይን...

የሰሜን ወሎ አሕጉረ ስብከት በሀብሩ ወረዳ ጃራ የተፈናቃዮች መጠለያ ካምኘ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አጀረገ።

ወልዲያ: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ የሰሜን ወሎ አሕጉረ ስብከት በሀብሩ ወረዳ ጃራ የተፈናቃዮች መጠለያ ካምኘ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል። የአህጉረ ስብከቱ ሊቀጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ድጋፉን...