የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የዘጠኝ ወራት የመንግሥት ተግባራት አፈጻጸም እና አሁናዊ የሰላም ሁኔታ ከመንግሥት ሠራተኞች...

ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ከተማ አሥተዳደር በከተማ አሥተዳደሩ የዘጠኝ ወራት የመንግሥት ተግባራት አፈጻጸም እና አሁናዊ የከተማዋ የሰላም ሁኔታ ዙሪያ ከከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት ሥራተኞች ጋር መክሯል። ለውይይቱ መነሻ ጽሑፍ ያቀረቡት የጎንደር ከተማ...

ሕዝቡ ለመንገድ ግንባታ ከ2 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር...

ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተያዘው በጀት ዓመት ሕዝቡ ለአዳዲስ መንገዶች ግንባታ እና ጥገና ከ2 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር መንገድ መምሪያ አስታውቋል። መምሪያው የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት...

ከ20 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በኖራ ለማከም ቅድመ ዝግጅት መደረጉን ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አሲዳማነትን በመከላከል እና በኖራ አጠቃቀም ዙሪያ ከደቡብ ጎንደር፣ ምዕራብ ጎጃም፣ ሰሜን ጎጃም እና ከአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከተውጣጡ ባለሙያዎች ጋር ውይይት ተደርጓል። ውይይቱ በሌሎች የክልሉ አካባቢዎችም የሚካሄድ ይኾናል ተብሏል። በአማራ...

“ብሪክስ የወደፊት ዕጣ ፈንታው ብሩህ ነው” አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብሪክስ የንግድ እድሎችን በመጨመር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት፣ የቴክኖሎጂ ተደራሽነት እና የውጪ ገበያን ለማብዛት እንደሚረዳ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል እና የደቡብ-ደቡብ ትብብርን በማስተዋወቅ ላይ ያላት ሚና፣ ጥቅሞች፣ ተግዳሮቶች እና እድሎች...

በኢንዱስትሪ ፓርኮች የቻይናውያን ባለሃብቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሠራ እንደኾነ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በኢንዱስትሪ ፓርኮች የቻይናውያን ባለሃብቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ኮርፖሬሽኑ በሚያሥተዳድራቸው ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን በጠበቁ ኢንዱስትሪ...