ከ1 ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ ማሳዎች የሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ማዘጋጀቱን የአማራ ክልል መሬት...
ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ እና የመሬት መረጃ አሥተዳደር ሥርዓቱን ለማዘመን የሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጥ እና ምዝገባ ሥራ (ካዳሥተር) እየሠራ ይገኛል። የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ኀላፊ...
ባለፉት 10 ወራት ከ931 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሠብሠቡን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ...
እንጅባራ: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መምሪያው የ2016 በጀት ዓመት የባለፉት 10 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ 60 ቀናት ዕቅዶች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በእንጅባራ ከተማ ውይይት አካሂዷል። በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2016 በጀት ዓመት...
“ፓስፖርት አሁን ላይ ከሁለት ወራት ባልበለጠ ጊዜ እየተሰጠ ነው” የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት
ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተያዘው ዓመት ፓስፖርት ጠይቀው ይጠባበቁ ከነበሩ ዜጎች መካከል ከ600 ሺህ በላይ ለሚሆኑት መስጠት መቻሉን አገልግሎቱ ገልጿል። የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል የፓስፖርት አገልግሎት አንዱ እና ዋነኛው...
“ለሀገራዊ ምክክሩ መሳካት የመገናኛ ብዙኀን የላቀ ሚና ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል” የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ እውነቱ...
የኢትዮጵያን መሰረታዊ ችግሮች በምክክር በመፍታት ብሔራዊ መግባባት ለመፍጠር የመገናኛ ብዙኀን ሚና ተጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ። ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን "የኢትዮጵያ ሚዲያ ለኢትዮጵያውያን ውጤታማ ሀገራዊ ምክክር" በሚል መሪ ሀሳብ ከተለያዩ የመገናኛ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህና ሚኒስትሮች ስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖን ጎብኝተዋል። የስትራይድ ኢትዮጵያ 2024 ኤክስፖ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ.ም በይፋ መከፈቱ ይታወቃል።
ዓመታዊው ኤክስፖው "ሳይንስ...








