“የአማራ ሕዝብ መብት እና ጥቅም ማስከበር የጋራ አጀንዳችን ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በአማራ ክልል ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጋር እየተወያዩ ነው። በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲ የጋራ ምክር ቤት ሰብሣቢ ተስፋሁን...
ወጣቶችን አብቅቶ ወደ ሥራ ማሰማራት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሙያ እና ቴክኒክ ኮሌጆች ወጣቶችን በዕውቀት፣ በክህሎት እና በአመለካከት አንጸው ሥራ ፈጣሪ በማድረግ ብቁ ዜጋ የማፍራት ኀላፊነት አለባቸው ተብሏል። ባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅም ወጣቶችን እየተቀበለ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች...
የደቡብ ወሎ ዞን፣ የደሴ እና ኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ተግባራት ዙሪያ ምክክር እያካሄዱ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን፣ የደሴ እና ኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ተግባራት ዙሪያ ምክክር እያካሄዱ ነው።
በመድረኩ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...
ለባለሃብቶች ቀልጣፋ፣ ፍትሐዊ እና ፈጣን አገልግሎት በመስጠት የተጀመረው የልማት ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አህመዲን...
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ደብረ ብርሃን ከተማ በኢንቨስትመንት ዘርፍ በእድገት ላይ ከሚገኙ ከተሞች ከቀዳሚዎቹ ተርታ ትጠቀሳለች፡፡ ለማዕከላዊ ገበያ ባላት ቅርበት እና የሰላም ከተማነቷ በባለሃብቶች ዘንድ እንድትመረጥ አድርጓታል፡፡
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ...
የልማት እና የገቢ አሠባሠብ ሥራዎችን አፈጻጸም ለማሻሻል በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የደብረ...
ደብረ ማርቆስ፡ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተማ አሥተዳደሩ የ2016 በጀት ዓመት የ10 ወራት የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን ገምግሟል፡፡
የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ በአካባቢው የተከሰተው የሰላም እጦት የልማት...








