ልዩነትን ወደ ጠረጴዛ በማምጣት ለኅብረተሰቡ ዘላቂ ሰላም እንዲኖር መሥራት እንደሚገባ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም...

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ አባላት ከማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት መሪዎች እና ከሰሜን ሸዋ ዞን የሥራ ኀላፊዎች ጋር ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱም በአካባቢው...

ክልሎች የተመጣጠነ እድገት እንዲኖራቸው ጠንካራ የጋራ ገቢ አሥተዳደር ሥርዓት እንደሚያስፈልግ አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር...

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጋራ ገቢዎች አሥተዳደር ክፍፍልና ማስተላለፍን በተመለከተ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሃዋሳ ከተማ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው። በክልሎች መካከል የተመጣጠነ እድገት እንዲኖር የገቢ ክፍፍልና ማስተላለፍ ቀመር ግልጽና የጋራ...

በጎንደር ከተማ የመገጭ መስኖ ልማት ግድብ፣ የንጽህ መጠጥ ውኃ እና አዘዞ-አርበኞች አስፓልት ፕሮጀክቶች ተጠናቀው...

የአስፓልት መንገድ፣ የመገጭ መስኖ ግድብ እና የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተሠጠውን አቅጣጫ ተግባራዊ ለማድረግ የክልሉ መንግሥት የክትትልና ድጋፍ ግብረ-ኀይል በማቋቋም ወደ ሥራ መግባቱ ተመላክቷል። በክልሉ የተቋቋመው ግብረ ኀይልም ከፌደራል...

በክልሉ ከሕግ ማስከበር ጎን ለጎን የልማት ሥራዎች በትኩረት እየተሠሩ መኾናቸውን ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በወቅታዊ የክልሉ ጉዳዮች ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም በክልሉ ከሕግ ማስከበር ጎን ለጎን የልማት ሥራዎች እየተሠሩ መኾናቸውን አስታውቀዋል። የመጀመሪያው የትኩረት መስክ የግብርና ልማት...

በበጀት ዓመቱ ከ15 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ።

እንጅባራ: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2016 በጀት ዓመት ከ71ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ ባለፉት 10 ወራት 15 ሺህ 625 የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገልጿል፡፡ ብሔረሰብ አሥተዳደሩ ወጣቶችን የሥራ ዕድል...