ኢትዮጵያ በታዳጊ ሀገራት ፍትሐዊ እና ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ለማቅረብ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቀረበች።
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በታዳጊ ሀገራት ፍትሐዊ እና ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት በተሟላ መልኩ ለማቅረብ የዓለም ጤና ድርጅትን ጨምሮ የሚመለከታቸው አጋሮችና ባለድርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርባለች። በስዊዘርላንድ ጀኔቫ እየተካሄደ ባለው 77ኛው...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ካንፓኒዎች ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና በስሩ ከሚተዳደሩ ካምፓኒዎች ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት በካምፓኒዎች መፈፀም ስላለባቸው...
አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከኒውዝላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከኒውዝላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዊኒስተን ፒተር ጋር የስልክ ውይይት አድርገዋል። ውይይቱ በፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ትብብሮች እንዲሁም በሰብዓዊ አጀንዳዎች ዙሪያ ያተኮረ...
ተቋማት የሚይዙት በጀት ሀገሪቱ በራሷ አቅም የምታሟላው እና የዜጎችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ መኾን እንዳለበት የቋሚ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተቋማት ቀጣይ የበጀት ጥያቄ የሀገሪቱን አቅም ያገናዘበ እና የገንዘብ ሚኒስቴር ያስቀመጠውን የገንዘብ ጣሪያ ያማከለ መኾን እንደለበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳስቧል።...








