የቻይናው ኩባንያ በባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ምርት ማምረት ጀመረ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ725 ሚሊዮን ብር በላይ ኢንቨስት ያደረገው አፍሉዌንስ የተሰኘው የቻይና ኩባንያ ቀዳሚ ሥራዎችን አጠናቅቆ በባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ምርት ማምረት ጀምሯል፡፡ ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር የውል ስምምነት ፈጽሞ...

በጎንጂ ቆለላ ወረዳ በፀጥታ ኃይሉ እና በኅብረተሰቡ ተሳትፎ አንጻራዊ ሰላም መገኘቱ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን የጎንጂ ቆለላ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞችን የሥራ አፈጻጸምን በመለካት በሰላም እና ፀጥታ ዙሪያ ያላቸውን ቁርጠኝነት ገምግሟል። የጎንጂ ቆለላ ወረዳ አሥተዳደሪ ጌታቸው ጋሻው በወረዳው መሽገው ሕዝቡን...

የኅብረተሰብ ተወካዮች በአጀንዳ ሃሳቦች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛ ቀኑን ያስቆጠረው እና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ እያስተባበረ የሚገኘው የምክክር ምዕራፍ ዛሬም ቀጥሏል፡፡ ከግንቦት 21/2016 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ጀምሮ በነበረው መርሐ ግብር ተሳታፊዎች...

የክልሉን አንፃራዊ ሰላም ወደ አስተማማኝ ደረጃ በማሸጋገር ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ሥራዎች ላይ ርብርብ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሚቀጥሉት 100 ቀናት የሚተገበሩ ቁልፍ ዕቅዶች ተለይተው ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ተገብቷል፡፡ የዕቅዱ ዋና ዓላማ በክልሉ ያጋጠመውን የሰላም እና የጸጥታ ችግር በመፍታት ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት...

“3 ነጥብ 023 ቶን ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ቀርቧል” የማዕድን ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ29ኛ መደበኛ ስብሰባው የማዕድን ሚኒስቴርን የ2016 በጀት ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እያዳመጠ ነው፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ.ር) በበጀት ዓመቱ የወጪ...