በነባሩ ጭልጋ ወረዳ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ በጫካ የነበሩ ታጣቂ ኃይሎች ወደ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በነባሩ ጭልጋ ወረዳ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ በጫካ የነበሩ ታጣቂ ኀይሎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቅለዋል። የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተቀላቀሉ አካላት በሙሉ አቅማቸው ወደ ልማት እንደሚሰማሩ...

ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ የድንች ቀን እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዛሬን ቀን (May 30) ዓለም አቀፍ የድንች ቀን ተብሎ እንዲከበር የወሰነዉ ባለፈው ዓመት በተካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ነው። ስለዚህ ይኽ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከበረው ዓለም አቀፍ የድንች...

መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቀሉ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ በጫካ የነበሩ ታጣቂ ኀይሎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቅለዋል። የመንግሥት የሰላም ጥሪን ተቀብለው የተቀላቀሉ አካላትም ለሰላም ዝግጁ መኾናቸውን ተናግረዋል።...

“በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ ተመድቦ እየተሠራ ነው” ከንቲባ...

ደሴ: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ አሥተዳደሩ ንግድ እና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አዘጋጅነት ለ10 ቀናት የሚቆይ ሀገር አቀፍ የንግድ ትርኢት እና ባዛር ተከፍቷል። በባዛሩ ላይ በከተማዋ የሚታየውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት የግብርና እና የኢንዱስትሪ...

የማኅበረሰብ አቀፍ መድኃኒት ቤት መከፈቱ ጤንነታቸውን ለመጠበቅ እንዳገዛቸው የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ወረዳ የማኅበረሰብ አቀፍ መድኃኒት ቤት በመከፈቱ የሰቆጣን እና የአካባቢውን ሕዝብ እያገለገለ ይገኛል። በአካባቢው ከተፈራ ኅይሉ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል ውጭ መንግሥታዊ የመድኃኒት ቤት...