የሚኒስትሮች ምክር ቤት የበጀት ዓመቱን የመጨረሻ 100 ቀናት ግምገማ ጀመረ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት የበጀት ዓመቱ ከመጠናቀቁ በፊት የመጨረሻ የኾነውን የ100 ቀናት ግምገማ ዛሬ ጠዋት ጀምሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት ዛሬ ጠዋት የዘንድሮው...

“በሚቀጥሉት ቀናት የሚጠበቀው እርጥበት በበልግ ዘግይተው ለተዘሩ ሰብሎች ጠቀሜታ ይኖረዋል” የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሚቀጥሉት 10 ቀናት የሚጠበቀው እርጥበት የበልግ ተጠቃሚ በኾኑት አካባቢዎች ዘግይተው ለተዘሩ እና ፍሬ በመሙላት ላይ ለሚገኙ የበልግ ሰብሎች እና ለቋሚ ተክሎች ጠቀሜታ እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ለጓሮ አትክልቶች እና...

“መጪው ክረምት የመኸር እርሻ እና የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የሚከናወንበት ጊዜ በመኾኑ እነዚህን...

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) ጨምሮ የሕዝብ ተወካዮች፣ የክልሉ መሪዎች እና የምሥራቅ ጎጃም ዞን ኮማንድፖስት በዞኑ የተለያዩ አካባቢዎች...

“የግጭት ምእራፍን በመዝጋት የሕዝቡን የሰላም ፍላጎት እና የመልማት ጥያቄዎች ለመፍታት በቁርጠኝነት መሥራት ይገባል” ድረስ...

ደብረ ማርቆስ፡ ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዘላቂ ሰላምን በማጽናት በዘላቂነት እግር መትከል በሚል መሪ መልዕክት የምሥራቅ ጎጃም ዞን እና የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች ከክልሉ ከፍተኛ መሪዎች እና ከሕዝብ ተወካዮች ጋር...

ከ8 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና እየወሰዱ መኾናቸውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት...

እንጅባራ፡ ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከሰኔ 4/2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሁለት ተከታታይ ቀናት የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልላዊ ፈተና እየተሰጠ ነው። በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደርም ከ8 ሺህ በላይ የሚኾኑ ተማሪዎች ለፈተና መቀመጣቸውን...