የጸጥታው ምክር ቤት አሜሪካ በእስራኤል እና ሐማስ መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ባቀረበችው ሃሳብ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት አሜሪካ በእስራኤል እና ሐማስ መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ያቀረበችውን ባለሦስት ክፍል የሰላም አማራጭ ለመደገፍ ስምምነት ላይ ደረሰ። የተኩስ አቁም አማራጩ ያስቀመጠው ቅድመ ሁኔታ በሐማስ...

በድርቅ ተጎድተው የከረሙ አካባቢዎች አምርተው ራሳቸውን እንዲችሉ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በድርቅ እና በጸረ ሰብል ተባይ ሰብላቸው ለተጎዳባቸው አካባቢዎች ዘር ለማቅረብ እየተሥራ መኾኑን ግብርና ቢሮ ገልጿል። በአማራ ክልል በ2015/16 የምርት ዘመን በ8 ዞኖች በሚገኙ 46 ወረዳዎች በተከሰተ ድርቅ...

109 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 232 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታውቋል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ዘጠኝ ወራት 109 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 232 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። ላለፉት ወራት በግጭት ውስጥ የቆየው የአማራ ክልል በርካታ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ምጣኔ...

“የሃይማኖት አባቶች ለሰላም ግንባታ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ሊያበረክቱ ይገባል” አቶ ደሳለኝ ጣሳው

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከሃይማኖት አባቶች ጋር በሰላም ግንባታ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአስተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኅላፊ ደሳለኝ...

“በተሰማሩበት የሥራ እና የሙያ ዘርፍ በታማኝነት አገልግሎ ተቋምን ለተተኪ ትውልድ ማስተላለፍ እድለኝነት ነው” አስራት...

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ዩኒቨረሲቲ በተለያዩ ጊዚያት ዩኒቨርሰቲውን ያገለገሉ እና በጡረታ የተገለሉ ባለውለታዎችን ለማስታወስ እና ለማመስገን በየዓመቱ የጡረተኞች ቀንን ያከብራል። በዚህ ዓመትም 4ኛውን የዩኒቨርሲቲው የጡረተኞች ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ...