በአማራ ክልል መጠነኛ የገበያ መረጋጋት መኖሩን የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ ከባለፈው ጊዜ ጋር ሲነጻጸር መጠነኛ የገበያ መረጋጋት የሚታይበት የግብርና ምርት ዋጋ መኖሩን የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ...

ከ29 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የተገነባው የጥርሀሆ ድልድይ ለአገልግሎት ዝግጁ ኹኗል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምሥራቅ በለሳ ወረዳ የጥርሀሆ ወንዝ ድልድይ ተገንብቶ ለአገልግሎት ዝግጁ ኾኗል። የድልድዩ መገንባት ከፍተኛ የኾነ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ እንደሚያስገኝላቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። ከዚህ በፊት በኅብረተሰቡ ላይ...

“ከሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሥራዎች ውጪ የምንፈልገውን ለውጥ ማምጣት አንችልም” ይሽሩ ዓለማየሁ (ዶ.ር.)

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አራተኛው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሥራ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። ኮንፈረንሱ "ለዘላቂ ልማት የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሥራዎች" በሚል መሪ ሃሳብ በዩኒቨርስቲው እና በዙሪያው የተሠሩ የፈጠራ ተግባራትን...

“የመረዳዳት እና የመደጋገፍ ወግ እና ባሕላችን አጠናክረን መቀጠል አለብን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ክልላዊ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን በባሕር ዳር ከተማ አስጀምረዋል። ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የባሕር ዳር...

እንቦጭን ለታዳሽ ሀይል እና ለግብርና ልማት ለማዋል የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእንቦጭ አረምን ለማስወገድ በርካታ ሥራዎች ሢሠራ ቆይቷል፡፡ አረሙን ለማስወገድ ከተሠሩ ሥራዎች መካከል የተለያዩ ቴክኖሎጅዎችን በመጠቀም፣ ምርምሮችን በማካሄድ እንዲሁም የሰው ሀይል በማስተባበር የሰው ጉልበት...