“መንግሥት ለየትኛውም የሰላም አማራጭ በሩ ክፍት ነው፣ ችግሮችን በውይይት ለመፍታትም ዝግጁ ነው” ድረስ ሳህሉ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር ምሁራን፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት "ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የኅብረተሰቡ ሚና" በሚል መሪ ሀሳብ...
አስሩ የዙል ሂጃ ቀናት እና የዓረፋ እለት
ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዙል ሂጃህ በሂጅራ የዘመን አቆጣጠር 12ኛው (የመጨረሻው) ወር ነው፡፡ በነገው እለት በዙል ሂጃ ወር በዘጠነኛው ቀን ከዒዱ ቀን አንድ ቀን በፊት በዓረፋ ተራራ ሙስሊሞች የእስልምና አስተምህሮ በሚያዘው መሰረት...
በደሴ ከተማ የትምህርት ተቋማት ተገንብተው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ ከ200 ሚሊዮን ብር በሚበልጥ በጀት የትምህርት ተቋማት ተገንብተው ለአገልግሎት ዝግጁ መደረጋቸውን የከተማ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ገልጿል። በከተማው የትምህርት ተቋማትን በማስፋፋት፣ ደረጃ በማሻሻል እና ግብዓት በማሟላት...
በሸዋሮቢት የተሃድሶ ስልጠና ማዕከል 287 ግለሰቦች የተሃድሶ ስልጠናቸውን አጠናቀው ተመረቁ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድፓስት በሸዋሮቢት ለአምስተኛ ዙር 287 የተሃድሶ ሰልጣኞች ለተከታታይ ስምንት ቀናት የተሃድሶ ስልጠና ወስደው ተመርቀዋል።
የተሃድሶ ሰልጣኞቹ በሰላም ምንነት፣ በሰላም አስፈላጊነት፣ ከግጭት እና ከጦርነት አዙሪት መውጫ መንገዶች፣...
አሳሳቢ እየኾነ የመጣው የልብ ሕመም
ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የልብ ሕመም የልብ ጡንቻ፣ የልብ ቧንቧ መሸፈኛ ወይም የልብ የደም ሥሮች በተለያዩ ምክንያት ጉዳት ሲያጋጥማቸው የሚከሰት ችግር ነው። የልብ ችግር በተፈጥሮም የሚከሰት ሲኾን በሕጻናት ላይ ይበልጥ...








