በኦዲት ግኝት መመለስ ከነበረበት 443 ሚሊየን ብር በላይ የተመለሰው 11 በመቶ ብቻ ነው ተባለ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 92 ተቋማት በኦዲት ግኝት መሠረት ተመላሽ እንዲያደርጉ አስተያየት ከተሰጠበት 443 ሚሊየን 23 ሺህ 846 ብር እና 23 ሺህ 55 ዶላር ውስጥ የተመለሰው 48 ሚሊየን 217 ሺህ 965 ብር...

የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ለ3 ሺህ አባዎራዎች የቤት መስሪያ ቦታ አስረከበ።

ደሴ: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ለ3ሺህ በማኅበር ለተደራጁ፣ ለአርሶ አደር እና ለአርሶ አደር ልጆች የቤት መሥሪያ ቦታ አስረክቧል። በልማት ተነሺ የኾኑ አርሶ አደሮች እና የአርሶ አደር ልጆች የቤት መስሪያ ቦታ ተረክበዋል።...

ማኅበረሰቡ ከተረጅነት አስተሳሰብ ወጥቶ ወደ ምርት እንዲገባ ለማድረግ ፈፃሚ አካላት የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ፡፡

ደሴ: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ እና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተዘጋጀ የንቅናቄ መድረክ በደሴ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በዚህ መድረክ ላይ የደቡብ ወሎ ዞን እና የወረዳ የሥራ ኀላፊዎች ተሳትፈዋል። በውይይት መድረኩ ላይ ማኅበረሰቡ...

“ሀ ግእዝ ብለው የቆጠሩ፤ ኢትዮጵያን ያኖሩ”

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሀ ግእዝ ብለው የቆጠሩት ቀዳሚ ታሪክ ጽፈዋል፣ ታላቅ ሀገር አውርሰዋል፣ ያልተበረዘ ማንነት፣ የራስ የኾነ እሴት፣ ትውፊት አኑረዋል፣ ሀ ግእዝ ብለው የቆጠሩት ሉዓላዊነትን አስጠብቀዋል፣ ነጻነትን አጽንተዋል፣ ሀገርን ከእነ ድንበሩ፣...

ጣፋጩ የደቅ ማንጎ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ደቅ ደሴት በጣና ሐይቅ ላይ ካሉት ደሴቶች ሁሉ ትልቁ ደሴት ነው፡፡ ከባሕር ዳር ከተማ በ37 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የደቅ ደሴት ከባሕር ዳር በጀልባ 3 ሰዓት የሚፈጅ...