“ሕዝቡ በፀጥታ ችግሩ ከፍተኛ ጫና እንደደረሰበትና ሕግ እና ሥርዓት እንዲከበርለት አጥብቆ እንደሚሻ ተገንዝበናል።” የቋሚ...

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሪዎች እና የሕዝብ ወኪሎች በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሰላምን ለማምጣት ያለሙ ወይይቶችን አድርገዋል። በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት ካስከተለው ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት በተጨማሪ በክልሉ ሕዝብ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ...

“ታጣቂ ኃይሎች ለትጥቅ ያበቃቸውን አጀንዳ ወደ ሀገራዊ ምክክሩ ቢያቀርቡት ሁሉም አሸናፊ መኾን ይችላል” ኢዜማ

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ሥራ አሥፈጻሚ እና የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የሴቶች ክንፍ ሠብሣቢ ቅድስት ግርማ እንደገለጹት ታጣቂ ኃይሎች ለትጥቅ ያበቃቸውን አጀንዳ ወደ ሀገራዊ ምክክሩ...

“ታማኝነታችን ለፈጣሪ፣ ለህሊናችን እና ለሕዝብ ነው” ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያዊነት የዘመናት ኑባሬ መካከል በጋራ የተፈጠሩ አስደማሚ ድሎች የመኖራቸውን ያክል የተካማቹ ሀገራዊ ችግሮችም አሉ፡፡ የኢትዮጵያዊያን የጋራ ድሎች በዓለም ሀገራት የፍትሕ አደባባይ ከፍ እንዳደረጓት ሁሉ የጋራ ችግሮቿ ደግሞ አንገት የሚያስደፉ...

የንግድ ሥርዓቱን ጤናማ እና የተሳለጠ ለማድርግ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት...

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ "የገበያ ማዕከላትን በማስፋፋት እና በተዋንያን መካከል ትስስር በመፍጠር የተሳለጠ ግብይት እንገነባለን" በሚል መሪ መልዕክት ለጅምላ ነጋዴዎች እና ሸማች ማኀበራት ሥልጠና ሰጥቷል፡፡...

“በበጀት ዓመቱ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ጥራት ያለው የሥራ ዕድል ለመፍጠር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ ኀላፊዎች እና ሠራተኞች በሀገራዊ የዘርፎች አፈጻጸም እና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ውይይት አካሄደዋል። በመድረኩ የማክሮ ኢኮኖሚው ሀገራዊ የዘርፎች አፈጻጸም እና የተገኙ ውጤቶች እንዲሁም የሚኒስቴር...