በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ7ሺህ በላይ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልል አቀፍ ፈተና እየወሰዱ ነው።
ሰቆጣ: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በአንደኛ ዙር በ179 ትምህርት ቤቶች የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና እየተሰጠ መኾኑን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ 7ሺህ 590 ተማሪዎች ፈተናውን እየወሰዱ መኾኑን...
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ7ሺህ በላይ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልላዊ ፈተና እየወሰዱ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፈተናው በ152 የፈተና ጣቢያዎች እየተሰጠ መኾኑን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ አስታውቋል።
ፈታኝ መምህራንን ጨምሮ ከ1ሺህ 100 በላይ የፈተና አሥፈጻሚዎች መመደባቸውንም የገለጹት የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ደስታው አለሙ ናቸው።
ዘጋቢ፡-...
እንጅባራ ከተማን ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ ከ32 ሚሊዮን ብር በላይ በሚኾን ወጪ የተለያዩ የመሠረተ ልማት...
እንጅባራ: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች በከተማ አሥተዳደሩ እየተሠሩ ያሉ የኢንቨስትመንት እና የመሠረተ ልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ የኔዓለም ዋሴ በከተማዋ እየተከናወኑ ባሉ የኢንቨስትመንት እና...
“የገበያ ማዕከላትን በማስፋት በከተማ አሥተዳደሮች በሁለት ወር በከተሞች ደግሞ በሦስት ወር አንድ ጊዜ ኢግዚቢሽን...
ደሴ: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶች ኤግዚቢሽን እና ባዛር በደሴ ከተማ ተከፍቷል፡፡
በአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ አስተባባሪነት የደቡብ ወሎ ዞን፣ የኮምቦልቻ እና ደሴ ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት...
የክልሉን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ ከመከላከያ ሠራዊት ጋር በጋራ መሥራት እንደሚገባ ተጠቆመ።
ደሴ: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ሁለት ቀናት በወሎ ቀጣና ከሚገኙ ሁሉም ዞኖች የተውጣጡ ተወካይ ተጽዕኖ ፈጣሪ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። ''የጠነከረ ወንድማማችነትን መገንባት የፈተናዎች ሁሉ መሻገሪያ ድልድይ ነው'' በሚል መሪ ሃሳብ...








