ሁርሶ የኮንቲንጀንት ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመከላከያ የሰላም ማስከበር ማዕከል ሁርሶ የኮንቲንጀንት ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት በመሠረታዊ ወታደርነት ያሠለጠናቸውን ወታደሮች እያስመረቀ ነው። ማሠልጠኛ ትምህርት ቤቱ ዛሬ በመሠረታዊ ወታደርነት እያስመረቃቸው የሚገኙት ወታደሮች የ8ኛ ዙር ሠልጣኞች ናቸው።
እየተመረቁ...
“የአየር ንብረት ለወጥ የሚያስከትለውን ችግር በዓለም አቀፍ መድረክ አጉልቶ በማሳየት በኩል የምሁራን ሚና የጎላ...
አዲስ አበባ: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ከተወጣጡ ምሁራን ጋር በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳዮች ላይ የዩኒቨርሲቲዎች ተሳትፎ በሚል ርእሰ ጉዳይ አውደ ጥናት እያካሄደ ነው። በአውደ ጥናቱ መክፈቻ ላይ...
ስደተኝነት የጥቂት ሀገራት ችግር ብቻ አለመኾኑን መገንዘብ እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የስደተኞች ቀን ዛሬ ሲከበር ስደተኝነት የጥቂት ሀገራት ችግር ብቻ አለመኾኑን መገንዘብ እንደሚገባ ተገልጿል፡፡ በዓለም የሚገኝ የትኛውም ሀገር ስደተኝነትን የመቀበል ወይም የመፍጠር አጋጣሚ ይኖረዋል፡፡ ይህ እውነታም ስደተኞችን ሰብዓዊ...
ክሪፕቶከረንሲ እና ኤርድሮፕ
ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ክሪፕቶአርድሮኘ ምንድን ነው የሚለውን ለማወቅ መጀመሪያ ክሪስቶከረንሲ ምንድን ነው የሚለውን ግልጽ በማድረግ መጀመር ያስፈልጋል። ክሪፕቶከረንሲ ዲጂታል ገንዘብ ወይም ምናባዊ ገንዘብ በሚል ልንጠራው እንችላለን። የማይዳሰስ፣ የማይታይ፣ የማይጨበጥ እና አካል...
በጎ ፈቃድ አገልግሎት 70 ሚሊዮን ብር የሚገመት ሥራ ለማከናወን ማቀዱን የደብረ ብርሀን ከተማ ወጣቶች...
ደብረ ብርሀን: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መምሪያው የ2016 ዓ.ም የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልእክት የመክፈቻ መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የደብረ ብርሀን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...








