“በክልሉ ከ4 ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶች ከ170 ሺህ በላይ ተማሪዎች የመጀመሪያ ዙር ፈተና እየተፈተኑ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)፣ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው፣ የትምህርት ቢሮ እና...

የምሥራቅ ጎጃም ዞን ሕዝብ ያጣውን ሰላም እንዲያገኝ በቁርጠኝነት እየሠሩ መኾናቸውን የዞኑ መሪዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሀምሌ ወር መጨረሻ ጀምሮ የደብረ ማርቆስ ከተማን ጨምሮ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የተከሰተው አለመረጋጋት እንዲያበቃ የዞኑ ነዋሪዎች ጥረዋል፣ ግጭቶች በይቅርታ እና በእርቅ እንዲፈቱም ጥረት አድርገዋል። አሁን አንጻራዊ ሰላም ተገኝቷል።...

ከ5 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ6ኛ ክፍል ፈተና እየወሰዱ መኾኑን በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት...

ሁመራ: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለመጀመሪያ ጊዜ የሚሰጠው የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን መሰጠት ተጀምሯል። በ132 ትምህርት ቤቶች 5 ሺህ 110 ተማሪዎች ፈተናውን እየወሰዱ እንደሚገኙ የወልቃይት ጠገዴ...

ሁርሶ የኮንቲንጀንት ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት መሠረታዊ ወታደሮችን እያስመረቀ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመከላከያ የሰላም ማስከበር ማዕከል ሁርሶ የኮንቲንጀንት ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት በመሠረታዊ ወታደርነት ያሠለጠናቸውን ወታደሮች እያስመረቀ ነው። ማሠልጠኛ ትምህርት ቤቱ ዛሬ በመሠረታዊ ወታደርነት እያስመረቃቸው የሚገኙት ወታደሮች የ8ኛ ዙር ሠልጣኞች ናቸው። እየተመረቁ...

“የአየር ንብረት ለወጥ የሚያስከትለውን ችግር በዓለም አቀፍ መድረክ አጉልቶ በማሳየት በኩል የምሁራን ሚና የጎላ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ከተወጣጡ ምሁራን ጋር በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳዮች ላይ የዩኒቨርሲቲዎች ተሳትፎ በሚል ርእሰ ጉዳይ አውደ ጥናት እያካሄደ ነው። በአውደ ጥናቱ መክፈቻ ላይ...