በወልድያ ከተማ አሥተዳደር የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ክልል አቀፍ ፈተና እየወሰዱ ነው።

ወልድያ: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ በ15 ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ክልል አቀፍ ፈተና እየወሰዱ መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ ትምህረት መምሪያ ኅላፊ አስራት በሪሁን ገልጸዋል። ፈተናው በሰላም እንዲጠናቀቅ ወላጅ እና ማኀበረሰቡ ድጋፍ...

ምክር ቤቱ የቀረበለትን የብድር ስምምነት አጸደቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ33ኛ መደበኛ ሥብሠባው የቀረበለትን የ275 ሚሊዮን ዶላር የብድር ስምምነት አጽድቋል። ምክር ቤቱ በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል ለሁለተኛው የከተሞች የመጠጥ ውኃ አቅርቦት እና...

1 ሺህ 061 የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ክልል አቀፍ ፈተና እየወሰዱ መኾኑ የወልድያ ከተማ አስተዳደር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ በ15 ትምህርት ቤቶች የስድስተኛ ክፍል እየተሰጠ መኾኑን አስታውቋል። በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች 1 ሺህ 061 ተማሪዎች ክልል አቀፍ ፈተና እየወሰዱ መኾኑን የከተማ...

“በሀይል የሚፈታ ችግር ባለመኖሩ እርቅ እና ይቅርባይነትን ልናስቀድም ይገባል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር.)

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር.) በክልሉ ለወራት የቀጠለው የሰላም እጦት ለታሪካችን የማይመጥን እና ሕዝቡን ለከፋ ችግር የጣለ...

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ኢንዱስትሪው ችግሮች እንዲፈቱ እገዛ ማድረጉ ተጠቆመ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ታምርት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄን መምራት የሚያስችል ለሦስት ዓመታት የሚቆይ እቅድ ወደ ተግባር አስገብቷል። ይህን ተከትሎ የ2016 የአስር ወራት አፈጻጸም ግምገማ አካሂዷል፡፡ አፈጻጸሙ ከኩታ...