“ኢትዮጵያዊን አጀንዳዎቻቸውን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በማቅረብ በውይይት እንዲፈቱ ማድረግ አለባቸው” አስቻለ አላምሬ
ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድ እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ አስቻለ አላምሬ ከምሥራቅ ጎጃም ዞን እና ከደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር ሰላምን ለማምጣት ያለመ ውይይት ሲያያደርጉ...
የልማት ሥራዎች እንዲጠናቀቁ አቅጣጫ ማስቀመጣቸውን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕርዳር ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል፡፡
ርእሰ መሥተዳድሩ የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም፣ ጣና ዳርን የማስዋብ ፕሮጄክት እና በከተማዋ እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጄክቶች ከተመለከቷቸው...
በመሐል ሜዳ እየተሠራ ያለው መንገድ የአስፋልት ማልበስ ሥራ ተጀመረ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ሽዋ ዞን ከመሐል ሜዳ ጦር መሣያ በሎት 1 እና ግሼ ራቤል ሚላሚሌ በሎት 2 ደረጃ 1 የአስፋልት መንገድ አስፋልት የማልበስ ሥራ ተጀምሯል። የመንገድ ሥራውን የቻይናው ዞንግሚ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ...
በምሥራቅ ጎጃም ዞን 107 ሚሊየን ችግኝ በወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለማስተከል ታቅዷል፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምሥራቅ ጎጃም ዞን የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አሥተባባሪ ኮሚቴ በ2016 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ዙሪያ በደብረ ማርቆስ ከተማ ውይይት አካሄዷል። የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት እቅዱን ያቀረቡት የምሥራቅ ጎጃም ዞን...
“ለመሠረታዊ ማኅበራት ከደረሰው የአፈር ማዳበሪያ 90 በመቶ የሚኾነው ወደ አርሶ አደሩ ተሰራጭቷል” የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለአማራ ክልል ለ2016/17 የምርት ዘመን 8 ሚሊዮን 57 ሺህ 900 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ተፈጽሞ ወደ አርሶ አደሮች እየተሰራጨ ይገኛል። በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የማዳበሪያ አቅርቦቱን ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ...








