ከአማራ ክልል የሰላም ካውንስል የተሰጠ መግለጫ

"ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል በአማራ ክልል ለተፈጠረው ችግር የመፍትሔ ሃሳብ ያመጣሉ ተብለው ከተመረጡ የማኅበረተሰብ ክፍሎች ጋር ከሰኔ 17/2016 ዓ.ም እስከ 18/2016 ዓ.ም በተደረገው የባሕር ዳር ጉባኤ ሁለት ቀን ከመከረ በኋላ በመጨረሻም ያለ ቅድመ...

“የሕጻናት ህመም እና ሞትን ለመቀነስ በሥርዓተ ምግብ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት ይገባል” የሰሜን ወሎ...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ጤና መምሪያ በሥርዓተ ምግብ ላይ ትኩረት ያደረገ የምክክር መድረክ በሀራ ከተማ አካሂዷል፡፡ በሰሜን ወሎ ዞን ጤና መምሪያ የኒውትሬሽን ኦፊሰር ጌትነት ዋለ እንደገለጹት ጤናማ...

የአጓት ውኃ የአፈር ግድብ መጠናቀቅ የአካባቢው አርሶ አደሮች በዓመት ከሁለት ጊዜ በላይ እንዲያመርቱ እድል...

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአጓት ውኃ የአፈር ግድብ በደቡብ ጎንድር ዞን በስማዳ ወረዳ በ182 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር ወጭ የተገነባ ፕሮጀክት ነው። የግድቡ ግንባታ እንደተጠናቀቀ እና በቅርቡ እንደሚመረቅ የተናገሩት የደቡብ ጎንድር ዞን...

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ቀድሞ ከሚታወቅባቸው አገልግሎቶቹ ልቆ ለመምጣት ከፍተኛ ጥረት ላይ እንደሚገኝ ገለጸ።

ደሴ: ሰኔ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ" በሚል መሪ ሀሳብ ወደ ሥራ የገባው የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከሚታወቅባቸው አገልግሎቶቹ ልቆ ለመምጣት በከፍተኛ ጥረት ላይ እንደሚገኝ የባንኩ ሥራ አስፈጻሚ እመቤት መለሰ (ዶ.ር) ተናግረዋል።...

“ከነጻነት ማግስት በአማራ ምድር በጠገዴ ወረዳ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የቴክኒክና ሙያ ተማሪዎችን በማስመረቃችን እንኳን...

ሁመራ: ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የጠገዴ ወረዳ ማክሰኞ ገበያ ቴክኒክ እና ሙያ ማሠልጠኛ ተቋም ለሦስት ዓመት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 151 ተማሪዎችን አስመርቋል። ተመራቂዎቹ በአካውንቲግ እና በአይሲቲ የትምህርት ዘርፍ...