“ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመምህራን የሰጡት እውቅና ትውልድን የመቅረጽ ተግባራችንን አጠናክረን እንድንቀጥል የሚያነሳሳ ነው” የኢትዮጵያ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሰጡት ማብራሪያ እና ምላሽ ኢትዮጵያን ከሚያስቀጥሉ ምሰሶዎች መካከል አርሶ አደር፣ ወታደር እና መምህራን ወሳኝ...
“ለምን አንጠቀምም” አርሶ አደሮች
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አቶ ፈንቴ አጥናው በመሬት ጥበት እና መደኽየት በሚቸገር ማኅበረሰብ ውስጥ ይኖራሉ። ትዳርን ለመምራት፣ ልጅ ወልዶ ለማሳደግ፣ አሳድጎ ለቁም ነገር ለማብቃት፣ ዘርን ተክቶ ትውልድ ለማስቀጠል እና ችግርን ለማስወገድ ከማኅበረሰቡ ጋር...
ባለፉት ወራት ከ1 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ የወባ በሽታ ሕሙማን መመዝገቡ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እየጨመረ የመጣውን የወባ በሽታ ሥርጭት ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። በአማራ ክልል ከሚኖረው ሕዝብ 85 በመቶ የሚኾነው ለወባ በሽታ ተጋላጭ እንደኾነ መረጃዎች ያሳያሉ።...
ለ900 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩን የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ገለጸ።
ደሴ: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደሴ ከተማ ለሥራ ፈላጊዎች የመስሪያ ቦታ ለማስረከብ ዓላማ ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ነው።
የደሴ ከተማ ምክትል ከንቲባ ሽመልስ ጌታቸው በከተማዋ በ2016 በጀት ዓመት ለ27 ሺህ ሥራ ፈላጊዎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ማቀዱን ገልጸዋል።...
የመገናኛ ብዙኀን ባለሙያዎች በምክክር ሂደቱ እያበረክቱ ያለውን በጎ ሚና አጠናክረው እንዲቀጥሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን...
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለመገናኛ ብዙኅን ባለሙያዎች ያዘጋጀው የሥልጠና እና የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ማሕሙድ ድሪር የመገናኛ ብዙኀን ባለሙያዎች የኮሚሽኑን ዓላማ ለማሳካት...








