በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ወገራ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኮንፈረንሱ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልእክት እየተካሄደ የሚገኝ ሲኾን የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች፣ ሴቶች እና ሌሎችም የኅብረተሰብ ክፍሎች ተሳታፊዎች ናቸው። በዞኑ የሚታዩ ፓለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና...

ከተረጅነት ወደ አምራችነት ለመሸጋገር ያለመ ውይይት በሰቆጣ ከተማ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ ከተማ "ከተረጅነት ወደ ምርታማነት የተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ መልእክት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ዞናዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አደጋ...

በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በቀጣይ ዓመት የተሻለ ገቢ መሰብሰብ በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ።

ደሴ: ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ ማኅበረሰቡ ስለ ግብር ያለውን ግንዛቤ የሚያሳድግ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ ግብር ከፋዮች፣ የከተማ አሥተዳደሩ ገቢዎች መምሪያ ሰራተኞች እና መሪዎች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ ኾነዋል።...

የጎንደር ከተማን ሰላም አስተማማኝ ደረጃ ላይ ለማድረስ ሁሉም የከተማዋ ነዋሪዎች ርብርብ ሊያደርጉ እንደሚገባ...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር "ሰላም ለሁሉም ፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ቃል የሕዝብ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል፡፡ የከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ አበበ ላቀው የሕዝብ...

በደብረ ማርቆስ ከተማ “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልእክት የሰላም ኮንፈረንስ ተካሄደ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከሁሉም ቀበሌ ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ል የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በሰላም ኮንፈረንሱ የምስራቅ ጎጃም ዞን የመምሪያ አመራሮች ፣ የክፍለ...