ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ አካላት ለሕዝባቸው ሰላም ሲሉ ለውይይት እንዲቀርቡ የደብረብርሃን ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረብርሃን ከተማ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ሰላም ላይ እየመከሩ ነው። ላለፉት ወራት በአካባቢው ያለውን የሰላም እጦት ወደ ነበረበት ለመመለስ ውይይት አስፈላጊ መኾኑን ተሳታፊዎቹ ተናግረዋል። ግጭቱ የሕይዎት እና የንብረት ጥፋት ማስከተሉን...

በደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ በሚገኘው ኮንፈረንስ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች፣ ሴቶች እና ሌሎችም የኅብረተሰብ ክፍሎች ተሳታፊዎች ናቸው። በከተማው የሚታዩ ፓለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና...

“ከተረጅነት ወደ ምርታማነት” በሚል መልዕክት ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ልማት የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት"ከተረጅነት ወደ ምርታማነት፤ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ነው። በሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ልማት የንቅናቄ...

የሰላም ኮንፈረንስ በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ፤ ወቀሎ አንጾኪያ ቀበሌ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። ባለፉት ወራት በክልሉ በተከሰተው የሰላም እና የፀጥታ ችግር በሕይወት...

በክልሉ ያለውን የሰላም ችግር በውይይት ለመፍታት በፋርጣ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች የሰላም ኮንፈረንስ ተካሄደ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልላችን ያለውን የሰላም ችግር በውይይት በንግግርና በድርድር ለመፍታት በፋር ጣ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በኮንፈረንሱ በእግር መትከል ምዕራፍ የተሠሩ ሥራዎችን የበለጠ በማጠናከር እና በቀጣይ ተልዕኮ የሚሰጥባቸው...